ዘኁልቁ 23:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 አምላክ እንደ ሰው አይዋሽም፤+እንደ ሰው ልጅም ሐሳቡን አይለውጥም።*+ እሱ ያለውን አያደርገውም? የተናገረውንስ አይፈጽመውም?+ ኢሳይያስ 46:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ከፀሐይ መውጫ* አዳኝ አሞራን፣+ከሩቅ ምድርም ውሳኔዬን* የሚፈጽመውን ሰው እጠራለሁ።+ ተናግሬአለሁ፤ ደግሞም እፈጽመዋለሁ። ይህን ለማድረግ አስቤአለሁ፤ አደርገዋለሁም።+
11 ከፀሐይ መውጫ* አዳኝ አሞራን፣+ከሩቅ ምድርም ውሳኔዬን* የሚፈጽመውን ሰው እጠራለሁ።+ ተናግሬአለሁ፤ ደግሞም እፈጽመዋለሁ። ይህን ለማድረግ አስቤአለሁ፤ አደርገዋለሁም።+