የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 30:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 አምላክህ ይሖዋ ተማርከው የተወሰዱብህን ይመልስልሃል፤+ ምሕረትም ያሳይሃል፤+ እንዲሁም አምላክህ ይሖዋ በመካከላቸው እንድትበተን ካደረገህ ሕዝቦች ምድር ሁሉ መልሶ ይሰበስብሃል።+

  • መዝሙር 30:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 ምክንያቱም የሚቆጣው ለአጭር ጊዜ ነው፤+

      ሞገስ የሚያሳየው* ግን ለዕድሜ ልክ ነው።+

      ማታ ለቅሶ ቢሆንም ጠዋት ግን እልልታ ይሆናል።+

  • መዝሙር 85:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 85 ይሖዋ ሆይ፣ ለምድርህ ሞገስ አሳይተሃል፤+

      የተማረኩትን የያዕቆብ ልጆች መልሰሃል።+

  • መዝሙር 126:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 126 ይሖዋ የጽዮንን ምርኮኞች መልሶ በሰበሰበ ጊዜ፣+

      ሕልም የምናይ መስሎን ነበር።

  • ኢሳይያስ 40:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 “ለኢየሩሳሌም ልብ ተናገሩ፤*

      የግዳጅ አገልግሎቷ እንዳበቃና

      የበደሏ ዋጋ እንደተከፈለ ንገሯት።+

      ለሠራችው ኃጢአት ሁሉ ከይሖዋ እጅ ሙሉ* ዋጋ ተቀብላለች።”+

  • ኢሳይያስ 66:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 እናት ልጇን እንደምታጽናና፣

      እኔም እናንተን ሁልጊዜ አጽናናችኋለሁ፤+

      በኢየሩሳሌምም ትጽናናላችሁ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ