የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 13:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ+ በራእይ ያየው በባቢሎን ላይ የተላለፈ ፍርድ፦+

  • ኢሳይያስ 13:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 የበረሃ ፍጥረታት በዚያ ይተኛሉ፤

      ቤቶቻቸው በጉጉቶች ይሞላሉ።

      ሰጎኖች በዚያ ይኖራሉ፤+

      የዱር ፍየሎችም* በዚያ ይፈነጫሉ።

  • ኤርምያስ 50:35
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 35 “በከለዳውያን፣ በባቢሎን ነዋሪዎች፣ በመኳንንቷ

      እንዲሁም በጥበበኞቿ ላይ ሰይፍ ተመዟል” ይላል ይሖዋ።+

  • ኤርምያስ 50:39
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 39 ስለዚህ የበረሃ ፍጥረታት ከሚያላዝኑ እንስሳት ጋር ይኖራሉ፤

      በእሷም ውስጥ ሰጎኖች ይኖራሉ።+

      ከዚህ በኋላ የሚኖርባት አይገኝም፤

      ከትውልድ እስከ ትውልድም ማንም አይቀመጥባትም።”+

  • ራእይ 18:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 እሱም በኃይለኛ ድምፅ እንዲህ ሲል ጮኸ፦ “ወደቀች! ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች!+ የአጋንንት መኖሪያ፣ የርኩስ መንፈስ ሁሉ* እንዲሁም የርኩሳንና የተጠሉ ወፎች ሁሉ መሰወሪያ ሆነች!+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ