-
ምሳሌ 21:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ይሖዋን የሚጻረር ጥበብ፣ ማስተዋልም ሆነ ምክር ከንቱ ነው።+
-
-
ኢሳይያስ 46:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ተናግሬአለሁ፤ ደግሞም እፈጽመዋለሁ።
ይህን ለማድረግ አስቤአለሁ፤ አደርገዋለሁም።+
-