ኢሳይያስ 11:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እስራኤል ከግብፅ ምድር በወጣበት ጊዜ እንደሆነው ሁሉ፣ከሕዝቡ የተረፉት ቀሪዎችም+ ከአሦር የሚወጡበት ጎዳና+ ይኖራል።