-
ማርቆስ 6:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ሄሮድስ፣ ዮሐንስ ጻድቅና ቅዱስ ሰው+ መሆኑን ስለሚያውቅ ይፈራውና ጉዳት እንዳያገኘው ይጠብቀው ነበር። ዮሐንስ የሚናገረውን ሲሰማ ምን እንደሚያደርገው ግራ ይገባው የነበረ ቢሆንም በደስታ ያዳምጠው ነበር።
-
-
ሉቃስ 1:67አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
67 ከዚያም አባቱ ዘካርያስ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ እንዲህ ሲል ትንቢት ተናገረ፦
-