የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዩኤል 2:28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 ከዚያ በኋላ በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ መንፈሴን አፈሳለሁ፤+

      ወንዶች ልጆቻችሁና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፤

      ሽማግሌዎቻችሁ ሕልም ያልማሉ፤

      ወጣቶቻችሁም ራእዮችን ያያሉ።+

  • የሐዋርያት ሥራ 2:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 በጴንጤቆስጤ* በዓል ቀን+ ሁሉም በአንድ ቦታ ተሰብስበው ነበር።

  • የሐዋርያት ሥራ 2:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤+ መንፈስም እንዲናገሩ ባስቻላቸው መሠረት በተለያዩ ቋንቋዎች* ይናገሩ ጀመር።+

  • የሐዋርያት ሥራ 11:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 በዚህ ጊዜ፣ ‘ዮሐንስ በውኃ አጠመቀ፤+ እናንተ ግን በመንፈስ ቅዱስ ትጠመቃላችሁ’+ እያለ ጌታ ይናገር የነበረውን ቃል አስታወስኩ።

  • 1 ቆሮንቶስ 12:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 አይሁዳውያንም ሆን ግሪካውያን፣ ባሪያዎችም ሆን ነፃ ሰዎች ሁላችንም አንድ አካል ለመሆን በአንድ መንፈስ ተጠምቀናልና፤ እንዲሁም ሁላችንም አንድ መንፈስ እንድንጠጣ ተሰጥቶናል።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ