ማቴዎስ 3:11, 12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ማርቆስ 1:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እንዲህ እያለም ይሰብክ ነበር፦ “ከእኔ በኋላ ከእኔ የሚበረታ ይመጣል፤ እኔ ጎንበስ ብዬ የጫማውን ማሰሪያ እንኳ ለመፍታት አልበቃም።+ 8 እኔ በውኃ አጠመቅኳችሁ፤ እሱ ግን በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል።”+ የሐዋርያት ሥራ 2:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በጴንጤቆስጤ* በዓል ቀን+ ሁሉም በአንድ ቦታ ተሰብስበው ነበር። የሐዋርያት ሥራ 2:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤+ መንፈስም እንዲናገሩ ባስቻላቸው መሠረት በተለያዩ ቋንቋዎች* ይናገሩ ጀመር።+
7 እንዲህ እያለም ይሰብክ ነበር፦ “ከእኔ በኋላ ከእኔ የሚበረታ ይመጣል፤ እኔ ጎንበስ ብዬ የጫማውን ማሰሪያ እንኳ ለመፍታት አልበቃም።+ 8 እኔ በውኃ አጠመቅኳችሁ፤ እሱ ግን በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል።”+