ዘፍጥረት 11:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ናኮር 29 ዓመት ኖረ፤ ከዚያም ታራን+ ወለደ። ዘፍጥረት 11:26, 27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ታራ 70 ዓመት ከኖረ በኋላ አብራምን፣+ ናኮርን+ እና ካራንን ወለደ። 27 የታራ ታሪክ ይህ ነው። ታራ አብራምን፣ ናኮርን እና ካራንን ወለደ፤ ካራን ደግሞ ሎጥን+ ወለደ።
26 ታራ 70 ዓመት ከኖረ በኋላ አብራምን፣+ ናኮርን+ እና ካራንን ወለደ። 27 የታራ ታሪክ ይህ ነው። ታራ አብራምን፣ ናኮርን እና ካራንን ወለደ፤ ካራን ደግሞ ሎጥን+ ወለደ።