ዘፍጥረት 11:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የሴም+ ታሪክ ይህ ነው። ሴም የጥፋት ውኃ ከተከሰተ ከሁለት ዓመት በኋላ አርፋክስድን+ ሲወልድ የ100 ዓመት ሰው ነበር።