-
ኢሳይያስ 43:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 እኔ ይሖዋ አምላክህ፣
የእስራኤል ቅዱስ፣ አዳኝህ ነኝና።
ግብፅን ለአንተ ቤዛ አድርጌ ሰጥቻለሁ፤
ኢትዮጵያንና ሴባን በአንተ ምትክ ሰጥቻለሁ።
-
-
ዕንባቆም 3:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 እኔ ግን በይሖዋ ሐሴት አደርጋለሁ፤
አዳኜ በሆነውም አምላክ እደሰታለሁ።+
-
-
ቲቶ 1:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ይሁንና አዳኛችን በሆነው አምላክ ትእዛዝ በአደራ በተሰጠኝ+ የስብከቱ ሥራ አማካኝነት ራሱ በወሰነው ጊዜ ቃሉ እንዲታወቅ አደረገ፤
-
-
ይሁዳ 25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 አዳኛችን ለሆነው ብቸኛው አምላክ ከዘመናት ሁሉ በፊት፣ አሁንና እስከ ዘላለም በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ክብር፣ ግርማ፣ ኃይልና ሥልጣን ይሁን። አሜን።
-