የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ሳሙኤል 22
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ሳሙኤል የመጽሐፉ ይዘት

      • ዳዊት፣ ይሖዋ ከጠላቶቹ ስለታደገው ውዳሴ አቀረበ (1-51)

        • “ይሖዋ ቋጥኜ፣ ምሽጌና ታዳጊዬ ነው” (2)

        • ይሖዋ ታማኝ ለሆነ ሰው ታማኝ ይሆናል (26)

2 ሳሙኤል 22:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 23:14፤ መዝ 18:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ
  • +መዝ 34:19
  • +ዘፀ 15:1፤ መሳ 5:1

2 ሳሙኤል 22:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 31:3
  • +መዝ 18:2, 3

2 ሳሙኤል 22:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ኃያል አዳኜና።” የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:4፤ 1ሳሙ 2:1, 2
  • +ዘፍ 15:1፤ ዘዳ 33:29፤ መዝ 3:3
  • +መዝ 9:9፤ ምሳሌ 18:10
  • +መዝ 59:16
  • +ኢሳ 12:2፤ ሉቃስ 1:46, 47፤ ቲቶ 3:4

2 ሳሙኤል 22:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 69:14
  • +መዝ 18:4

2 ሳሙኤል 22:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሲኦል።” የሰው ልጆችን ሁሉ መቃብር ያመለክታል። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 116:3, 4
  • +መዝ 18:5

2 ሳሙኤል 22:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 142:1፤ ዮናስ 2:2
  • +ዘፀ 3:7፤ መዝ 18:6፤ 34:15

2 ሳሙኤል 22:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 5:4
  • +ኢዮብ 26:11
  • +መዝ 18:7-12፤ 77:18

2 ሳሙኤል 22:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 30:27

2 ሳሙኤል 22:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 144:5፤ ኢሳ 64:1
  • +ዘዳ 4:11፤ 1ነገ 8:12፤ መዝ 18:9፤ 97:2

2 ሳሙኤል 22:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በነፋስ ክንፎችም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 4:4፤ መዝ 80:1፤ 99:1
  • +ዕብ 1:7

2 ሳሙኤል 22:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 36:29

2 ሳሙኤል 22:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:16፤ 1ሳሙ 2:10
  • +መዝ 18:13-16፤ ኢሳ 30:30

2 ሳሙኤል 22:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 7:13፤ 77:17
  • +መዝ 144:6

2 ሳሙኤል 22:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:8
  • +ዘፀ 14:21፤ መዝ 106:9፤ 114:3

2 ሳሙኤል 22:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:16-19፤ 124:2-4፤ 144:7

2 ሳሙኤል 22:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 3:7፤ 56:9

2 ሳሙኤል 22:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 19:11፤ 23:26፤ 2ሳሙ 15:10

2 ሳሙኤል 22:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሰፊ ወደሆነ ስፍራ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 31:8
  • +መዝ 149:4

2 ሳሙኤል 22:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 26:23፤ 1ነገ 8:32
  • +መዝ 18:20-24፤ 24:3, 4

2 ሳሙኤል 22:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 6:1፤ መዝ 19:9
  • +ዘዳ 8:11

2 ሳሙኤል 22:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 84:11
  • +መዝ 18:23፤ ምሳሌ 14:16

2 ሳሙኤል 22:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 34:11፤ ኢሳ 3:10፤ ዕብ 11:6
  • +መዝ 18:24፤ ምሳሌ 5:21

2 ሳሙኤል 22:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:28፤ 97:10
  • +መዝ 18:25-30

2 ሳሙኤል 22:27

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “እንደ ሞኝ ትሆናለህ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 5:8፤ 1ጴጥ 1:16
  • +መዝ 125:5

2 ሳሙኤል 22:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 34:28
  • +ዳን 4:37፤ 1ጴጥ 5:5

2 ሳሙኤል 22:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 27:1
  • +መዝ 97:11

2 ሳሙኤል 22:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:29፤ ፊልጵ 4:13፤ ዕብ 11:33, 34

2 ሳሙኤል 22:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:4
  • +መዝ 12:6፤ ምሳሌ 30:5
  • +መዝ 35:2፤ 91:4

2 ሳሙኤል 22:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 44:6
  • +ዘዳ 32:31፤ መዝ 18:31-42

2 ሳሙኤል 22:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 27:1፤ ኢሳ 12:2
  • +ኢሳ 26:7

2 ሳሙኤል 22:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 33:15, 16፤ ዕን 3:19

2 ሳሙኤል 22:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:35፤ 113:6-8

2 ሳሙኤል 22:37

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቁርጭምጭሚቶቼ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 17:5

2 ሳሙኤል 22:39

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:13

2 ሳሙኤል 22:40

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 23:5
  • +1ሳሙ 17:49፤ መዝ 44:3, 5

2 ሳሙኤል 22:41

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የጠላቶቼን ማጅራት ትሰጠኛለህ።”

  • *

    ቃል በቃል “ጸጥ አሰኛለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 49:8
  • +መዝ 18:40

2 ሳሙኤል 22:42

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 28:6፤ ምሳሌ 1:28፤ ኢሳ 1:15፤ ሚክ 3:4

2 ሳሙኤል 22:44

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 30:6፤ 2ሳሙ 15:12
  • +2ሳሙ 8:3፤ መዝ 2:8፤ 60:8
  • +መዝ 18:43-45

2 ሳሙኤል 22:45

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ጆሮ በሰማው ይታዘዙኛል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 33:29

2 ሳሙኤል 22:46

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ይከስማሉ።”

2 ሳሙኤል 22:47

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:4
  • +መዝ 18:46፤ 89:26

2 ሳሙኤል 22:48

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 25:29፤ 2ሳሙ 18:19
  • +መዝ 18:47፤ 110:1፤ 144:1, 2

2 ሳሙኤል 22:49

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 5:12፤ 7:9
  • +መዝ 18:48

2 ሳሙኤል 22:50

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:43፤ መዝ 117:1
  • +1ዜና 16:9፤ መዝ 145:2፤ ሮም 15:9

2 ሳሙኤል 22:51

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ታላላቅ ድሎችን ያጎናጽፋል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 2:6፤ 21:1
  • +መዝ 89:20, 29፤ ሉቃስ 1:32, 33

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ሳሙ. 22:11ሳሙ 23:14፤ መዝ 18:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ
2 ሳሙ. 22:1መዝ 34:19
2 ሳሙ. 22:1ዘፀ 15:1፤ መሳ 5:1
2 ሳሙ. 22:2መዝ 31:3
2 ሳሙ. 22:2መዝ 18:2, 3
2 ሳሙ. 22:3ዘዳ 32:4፤ 1ሳሙ 2:1, 2
2 ሳሙ. 22:3ዘፍ 15:1፤ ዘዳ 33:29፤ መዝ 3:3
2 ሳሙ. 22:3መዝ 9:9፤ ምሳሌ 18:10
2 ሳሙ. 22:3መዝ 59:16
2 ሳሙ. 22:3ኢሳ 12:2፤ ሉቃስ 1:46, 47፤ ቲቶ 3:4
2 ሳሙ. 22:5መዝ 69:14
2 ሳሙ. 22:5መዝ 18:4
2 ሳሙ. 22:6መዝ 116:3, 4
2 ሳሙ. 22:6መዝ 18:5
2 ሳሙ. 22:7መዝ 142:1፤ ዮናስ 2:2
2 ሳሙ. 22:7ዘፀ 3:7፤ መዝ 18:6፤ 34:15
2 ሳሙ. 22:8መሳ 5:4
2 ሳሙ. 22:8ኢዮብ 26:11
2 ሳሙ. 22:8መዝ 18:7-12፤ 77:18
2 ሳሙ. 22:9ኢሳ 30:27
2 ሳሙ. 22:10መዝ 144:5፤ ኢሳ 64:1
2 ሳሙ. 22:10ዘዳ 4:11፤ 1ነገ 8:12፤ መዝ 18:9፤ 97:2
2 ሳሙ. 22:111ሳሙ 4:4፤ መዝ 80:1፤ 99:1
2 ሳሙ. 22:11ዕብ 1:7
2 ሳሙ. 22:12ኢዮብ 36:29
2 ሳሙ. 22:14ዘፀ 19:16፤ 1ሳሙ 2:10
2 ሳሙ. 22:14መዝ 18:13-16፤ ኢሳ 30:30
2 ሳሙ. 22:15መዝ 7:13፤ 77:17
2 ሳሙ. 22:15መዝ 144:6
2 ሳሙ. 22:16ዘፀ 15:8
2 ሳሙ. 22:16ዘፀ 14:21፤ መዝ 106:9፤ 114:3
2 ሳሙ. 22:17መዝ 18:16-19፤ 124:2-4፤ 144:7
2 ሳሙ. 22:18መዝ 3:7፤ 56:9
2 ሳሙ. 22:191ሳሙ 19:11፤ 23:26፤ 2ሳሙ 15:10
2 ሳሙ. 22:20መዝ 31:8
2 ሳሙ. 22:20መዝ 149:4
2 ሳሙ. 22:211ሳሙ 26:23፤ 1ነገ 8:32
2 ሳሙ. 22:21መዝ 18:20-24፤ 24:3, 4
2 ሳሙ. 22:23ዘዳ 6:1፤ መዝ 19:9
2 ሳሙ. 22:23ዘዳ 8:11
2 ሳሙ. 22:24መዝ 84:11
2 ሳሙ. 22:24መዝ 18:23፤ ምሳሌ 14:16
2 ሳሙ. 22:25ኢዮብ 34:11፤ ኢሳ 3:10፤ ዕብ 11:6
2 ሳሙ. 22:25መዝ 18:24፤ ምሳሌ 5:21
2 ሳሙ. 22:26መዝ 37:28፤ 97:10
2 ሳሙ. 22:26መዝ 18:25-30
2 ሳሙ. 22:27ማቴ 5:8፤ 1ጴጥ 1:16
2 ሳሙ. 22:27መዝ 125:5
2 ሳሙ. 22:28ኢዮብ 34:28
2 ሳሙ. 22:28ዳን 4:37፤ 1ጴጥ 5:5
2 ሳሙ. 22:29መዝ 27:1
2 ሳሙ. 22:29መዝ 97:11
2 ሳሙ. 22:30መዝ 18:29፤ ፊልጵ 4:13፤ ዕብ 11:33, 34
2 ሳሙ. 22:31ዘዳ 32:4
2 ሳሙ. 22:31መዝ 12:6፤ ምሳሌ 30:5
2 ሳሙ. 22:31መዝ 35:2፤ 91:4
2 ሳሙ. 22:32ኢሳ 44:6
2 ሳሙ. 22:32ዘዳ 32:31፤ መዝ 18:31-42
2 ሳሙ. 22:33መዝ 27:1፤ ኢሳ 12:2
2 ሳሙ. 22:33ኢሳ 26:7
2 ሳሙ. 22:34ኢሳ 33:15, 16፤ ዕን 3:19
2 ሳሙ. 22:36መዝ 18:35፤ 113:6-8
2 ሳሙ. 22:37መዝ 17:5
2 ሳሙ. 22:39ዘፀ 14:13
2 ሳሙ. 22:401ሳሙ 23:5
2 ሳሙ. 22:401ሳሙ 17:49፤ መዝ 44:3, 5
2 ሳሙ. 22:41ዘፍ 49:8
2 ሳሙ. 22:41መዝ 18:40
2 ሳሙ. 22:421ሳሙ 28:6፤ ምሳሌ 1:28፤ ኢሳ 1:15፤ ሚክ 3:4
2 ሳሙ. 22:441ሳሙ 30:6፤ 2ሳሙ 15:12
2 ሳሙ. 22:442ሳሙ 8:3፤ መዝ 2:8፤ 60:8
2 ሳሙ. 22:44መዝ 18:43-45
2 ሳሙ. 22:45ዘዳ 33:29
2 ሳሙ. 22:47ዘዳ 32:4
2 ሳሙ. 22:47መዝ 18:46፤ 89:26
2 ሳሙ. 22:481ሳሙ 25:29፤ 2ሳሙ 18:19
2 ሳሙ. 22:48መዝ 18:47፤ 110:1፤ 144:1, 2
2 ሳሙ. 22:492ሳሙ 5:12፤ 7:9
2 ሳሙ. 22:49መዝ 18:48
2 ሳሙ. 22:50ዘዳ 32:43፤ መዝ 117:1
2 ሳሙ. 22:501ዜና 16:9፤ መዝ 145:2፤ ሮም 15:9
2 ሳሙ. 22:51መዝ 2:6፤ 21:1
2 ሳሙ. 22:51መዝ 89:20, 29፤ ሉቃስ 1:32, 33
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
  • 46
  • 47
  • 48
  • 49
  • 50
  • 51
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ሳሙኤል 22:1-51

ሁለተኛ ሳሙኤል

22 ዳዊት፣ ይሖዋ ከጠላቶቹ ሁሉ እጅና ከሳኦል እጅ+ በታደገው+ ቀን የዚህን መዝሙር ቃል ለይሖዋ ዘመረ።+ 2 እንዲህም አለ፦

“ይሖዋ ቋጥኜ፣ ምሽጌና+ ታዳጊዬ ነው።+

 3 አምላኬ የምሸሸግበት ዓለቴ ነው፤+

ጋሻዬ፣+ የመዳኔ ቀንድና* አስተማማኝ መጠጊያዬ ነው፤+

መሸሻዬና+ አዳኜ ነው፤+ አንተ ከዓመፅ ታድነኛለህ።

 4 ውዳሴ የሚገባውን ይሖዋን እጠራለሁ፤

ከጠላቶቼም እድናለሁ።

 5 የሞት ማዕበል ዙሪያዬን ከቦኛል፤+

የማይረቡ ሰዎች የለቀቁት ድንገተኛ ጎርፍ አሸበረኝ።+

 6 የመቃብር* ገመድ ተጠመጠመብኝ፤+

የሞት ወጥመድ ተጋረጠብኝ።+

 7 በጭንቅ ውስጥ ሳለሁ ይሖዋን ጠራሁት፤+

አምላኬን ደጋግሜ ጠራሁት።

እሱም በመቅደሱ ሆኖ ድምፄን ሰማ፣

እርዳታ ለማግኘት የማሰማውም ጩኸት ወደ ጆሮው ደረሰ።+

 8 ምድርም ወዲያና ወዲህ ትናወጥና ትንቀጠቀጥ ጀመር፤+

የሰማያት መሠረቶች ተንቀጠቀጡ፤+

እሱ ስለተቆጣም ራዱ።+

 9 ከአፍንጫው ጭስ ወጣ፤

የሚባላም እሳት ከአፉ ወጣ፤+

ፍምም ከእሱ ፈለቀ።

10 ወደ ታች ሲወርድ ሰማያት እንዲያጎነብሱ አደረገ፤+

ከእግሮቹም በታች ጥቅጥቅ ያለ ደመና ነበር።+

11 በኪሩብ ላይ ተቀምጦ+ እየበረረ መጣ።

በመንፈስ ክንፎችም* ላይ ሆኖ ይታይ ነበር።+

12 ከዚያም ጨለማን በዙሪያው እንደ መጠለያ አደረገ፣+

ጨለማውም ጥቁር ውኃና ጥቅጥቅ ያለ ደመና ነበረው።

13 በፊቱ ካለው ብርሃን ፍም ፈለቀ።

14 ከዚያም ይሖዋ ከሰማይ ያንጎደጉድ ጀመር፤+

ልዑሉ አምላክ ድምፁን አሰማ።+

15 ፍላጻዎቹን+ አስፈንጥሮ በታተናቸው፤

መብረቁን አብርቆ ግራ አጋባቸው።+

16 በይሖዋ ተግሣጽ፣ ከአፍንጫውም በሚወጣው ኃይለኛ እስትንፋስ+

የባሕር ወለሎች ታዩ፤+

የምድር መሠረቶችም ተገለጡ።

17 ከላይ ሆኖ እጁን ሰደደ፤

ከጥልቅ ውኃ ውስጥም አወጣኝ።+

18 ከብርቱ ጠላቴ አዳነኝ፤+

ከእኔ ይበልጥ ብርቱዎች ከሆኑት፣ ከሚጠሉኝ ሰዎች ታደገኝ።

19 ችግር ላይ በወደቅኩበት ቀን ተነሱብኝ፤+

ይሖዋ ግን ድጋፍ ሆነልኝ።

20 ደህንነት ወደሚገኝበት ስፍራ* አመጣኝ፤+

በእኔ ስለተደሰተ ታደገኝ።+

21 ይሖዋ እንደ ጽድቄ ወሮታ ይከፍለኛል፤+

እንደ እጄ ንጽሕና ብድራት ይመልስልኛል።+

22 የይሖዋን መንገድ ጠብቄአለሁና፤

አምላኬን በመተው ክፉ ድርጊት አልፈጸምኩም።

23 ፍርዱ+ ሁሉ በፊቴ ነው፤

ደንቦቹን+ አልተላለፍም።

24 በፊቱ እንከን የለሽ+ ሆኜ እኖራለሁ፤

ራሴንም ከስህተት እጠብቃለሁ።+

25 ይሖዋ እንደ ጽድቄ፣+

በፊቱም እንዳለኝ ንጽሕና ብድራት ይመልስልኝ።+

26 ታማኝ ለሆነ ሰው ታማኝ ትሆናለህ፤+

እንከን የለሽ ለሆነ ኃያል ሰው እንከን የለሽ ትሆናለህ፤+

27 ከንጹሕ ሰው ጋር ንጹሕ ሆነህ ትገኛለህ፤+

ጠማማ ለሆነ ሰው ግን ብልህ መሆንህን ታሳያለህ።*+

28 ትሑት የሆኑትን ታድናለህና፤+

ዓይኖችህ ግን በትዕቢተኞች ላይ ናቸው፤ አንተም ታዋርዳቸዋለህ።+

29 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ መብራቴ ነህና፤+

ጨለማዬን ብርሃን የሚያደርገው ይሖዋ ነው።+

30 በአንተ እርዳታ ወራሪውን ቡድን መጋፈጥ እችላለሁ፤

በአምላክ ኃይል ቅጥር መውጣት እችላለሁ።+

31 የእውነተኛው አምላክ መንገድ ፍጹም ነው፤+

የይሖዋ ቃል የነጠረ ነው።+

እሱ መጠጊያ ለሚያደርጉት ሁሉ ጋሻቸው ነው።+

32 ደግሞስ ከይሖዋ ሌላ አምላክ ማን ነው?+

ከአምላካችንስ በቀር ዓለት ማን ነው?+

33 እውነተኛው አምላክ ጠንካራ ምሽጌ ነው፤+

መንገዴንም ፍጹም ያደርግልኛል።+

34 እግሮቼን እንደ ዋልያ እግሮች ያደርጋል፤

በከፍታ ቦታዎች ላይ ያቆመኛል።+

35 እጆቼን ለጦርነት ያሠለጥናል፤

ክንዶቼ የመዳብ ደጋን ማጠፍ ይችላሉ።

36 የመዳን ጋሻህን ትሰጠኛለህ፤

ትሕትናህም ታላቅ ያደርገኛል።+

37 ለእርምጃዬ መንገዱን ታሰፋልኛለህ፤

እግሮቼ* አያዳልጣቸውም።+

38 ጠላቶቼን አሳድጄ አጠፋቸዋለሁ፤

ተጠራርገው እስኪጠፉ ድረስ ወደ ኋላ አልመለስም።

39 እንዳያንሰራሩም ጠራርጌ አጠፋቸዋለሁ፣ አደቃቸዋለሁ፤+

እግሬ ሥር ይወድቃሉ።

40 ለውጊያው ብርታት ታስታጥቀኛለህ፤+

ጠላቶቼ ሥሬ እንዲወድቁ ታደርጋለህ።+

41 ጠላቶቼ ከእኔ እንዲሸሹ ታደርጋለህ፤*+

እኔም የሚጠሉኝን አጠፋለሁ።*+

42 እርዳታ ለማግኘት ይጮኻሉ፤ ሆኖም የሚያድናቸው የለም፤

ወደ ይሖዋም ይጮኻሉ፤ እሱ ግን አይመልስላቸውም።+

43 በምድር ላይ እንዳለ አቧራ አደቃቸዋለሁ፤

በመንገድ ላይ እንዳለ ጭቃ እረግጣቸዋለሁ፤ አደቃቸዋለሁ።

44 ስህተት ከሚለቃቅሙት ሕዝቦቼ ታድነኛለህ።+

የብሔራት መሪ እንድሆን ትጠብቀኛለህ፤+

የማላውቀው ሕዝብ ያገለግለኛል።+

45 ባዕዳንም ተሸማቀው ወደ ፊቴ ይቀርባሉ፤+

ስለ እኔ የሚሰሙትም እንዲታዘዙኝ ያደርጋቸዋል።*

46 የባዕድ አገር ሰዎች ወኔ ይከዳቸዋል፤*

ከምሽጎቻቸው እየተንቀጠቀጡ ይወጣሉ።

47 ይሖዋ ሕያው ነው! ዓለቴ ይወደስ!+

የመዳኔ ዓለት የሆነው አምላክ ከፍ ከፍ ይበል።+

48 እውነተኛው አምላክ ይበቀልልኛል፤+

ሕዝቦችንም ከበታቼ ያስገዛልኛል፤+

49 እሱ ከጠላቶቼ ያድነኛል።

ከሚያጠቁኝ ሰዎች በላይ ከፍ ከፍ ታደርገኛለህ፤+

ከዓመፀኛ ሰው ታድነኛለህ።+

50 ይሖዋ ሆይ፣ በብሔራት መካከል የማመሰግንህ ለዚህ ነው፤+

ለስምህም እንዲህ ብዬ የውዳሴ መዝሙር እዘምራለሁ፦+

51 ለንጉሡ ታላላቅ የማዳን ሥራዎችን ያከናውናል፤*+

ለቀባውም ታማኝ ፍቅር ያሳያል፤

ለዳዊትና ለዘሩ ለዘላለም ይህን ያደርጋል።”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ