-
ኢሳይያስ 5:11, 12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 የሚያሰክር መጠጥ ለመጠጣት በማለዳ ለሚነሱ፣+
የወይን ጠጅ እስከሚያቃጥላቸው ድረስ እስከ ሌሊት ለሚያመሹ ወዮላቸው!
12 በግብዣቸው ላይ በገና፣ ባለ አውታር መሣሪያ፣
አታሞና ዋሽንት እንዲሁም የወይን ጠጅ አለ፤
እነሱ ግን ይሖዋ ያከናወነውን ተግባር አያስቡም፤
የእጁንም ሥራ አይመለከቱም።
-