ዮሐንስ 5:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ምክንያቱም አብ ወልድን ይወደዋል፤+ እንዲሁም እሱ ራሱ የሚያደርገውን ነገር ሁሉ ያሳየዋል፤ እናንተም ትደነቁ ዘንድ ከእነዚህም የሚበልጥ ሥራ ያሳየዋል።+ ዮሐንስ 15:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ