ማቴዎስ 3:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ዮሐንስ 3:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 አብ ወልድን ይወዳል፤+ ደግሞም ሁሉንም ነገር በእጁ ሰጥቶታል።+ ዮሐንስ 10:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ሕይወቴን* መልሼ አገኛት ዘንድ አሳልፌ ስለምሰጣት+ አብ ይወደኛል።+ 2 ጴጥሮስ 1:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከግርማዊው ክብር “እኔ ራሴ በጣም የምደሰትበት፣ የምወደው ልጄ ይህ ነው”+ የሚል ቃል* ለእሱ በተነገረ ጊዜ ከአባታችንና ከአምላካችን ክብርና ሞገስ ተቀብሏል።
17 ከግርማዊው ክብር “እኔ ራሴ በጣም የምደሰትበት፣ የምወደው ልጄ ይህ ነው”+ የሚል ቃል* ለእሱ በተነገረ ጊዜ ከአባታችንና ከአምላካችን ክብርና ሞገስ ተቀብሏል።