-
ሮም 5:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ሆኖም አምላክ ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ እንዲሞትልን በማድረግ ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር አሳይቷል።+
-
-
ሮም 8:32አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 ለገዛ ልጁ እንኳ ያልሳሳው፣ ከዚህ ይልቅ ለእኛ ለሁላችን አሳልፎ የሰጠው+ አምላክ፣ ከእሱ ጋር አብሮ ሌሎች ነገሮችን ሁሉ እንዴት በደግነት አይሰጠንም?
-
-
1 ዮሐንስ 4:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 እሱ አስቀድሞ ስለወደደን እኛም ፍቅር እናሳያለን።+
-