የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 53:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ስለዚህ ከብዙዎች ጋር ድርሻውን እሰጠዋለሁ፤

      ምርኮውን ከኃያላን ጋር ይካፈላል፤

      ሕይወቱን* እስከ ሞት ድረስ አፍስሷልና፤+

      ከሕግ ተላላፊዎችም ጋር ተቆጥሯል፤+

      የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸክሟል፤+

      ስለ ሕግ ተላላፊዎችም ማልዷል።+

  • ዮሐንስ 3:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • ኤፌሶን 2:4, 5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 ሆኖም አምላክ ምሕረቱ ብዙ ነው፤+ እኛን ከወደደበት ታላቅ ፍቅሩ የተነሳ+ 5 በበደላችን ሙታን በነበርንበት ጊዜም እንኳ ሕያዋን አድርጎ ከክርስቶስ ጋር አንድ አደረገን፤+ እንደ እውነቱ ከሆነ የዳናችሁት በጸጋ ነው።

  • 1 ጴጥሮስ 3:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 ጻድቅ የሆነው ክርስቶስ እንኳ ለዓመፀኞች+ ሲል ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በመሞት+ ከኃጢአት ነፃ አውጥቷቸዋልና። ይህን ያደረገው እናንተን ወደ አምላክ ለመምራት ነው።+ ሥጋ ሆኖ ተገደለ፤+ ሆኖም መንፈስ ሆኖ ሕያው ሆነ።+

  • 1 ዮሐንስ 4:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ