-
ዮሐንስ 1:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ለሁሉም ዓይነት ሰው ብርሃን የሚሰጠው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም የሚመጣበት ጊዜ ደርሶ ነበር።+
-
-
ዮሐንስ 9:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 በዓለም እስካለሁ ድረስ የዓለም ብርሃን ነኝ።”+
-