ኢሳይያስ 50:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ጻድቅ መሆኔን የሚመሠክርልኝ ቀርቧል። ታዲያ ማን ሊከሰኝ* ይችላል?+ በአንድነት እንቁም።* ከእኔ ጋር ሙግት ያለው ማን ነው? እስቲ ወደ እኔ ይቅረብ።