ምሳሌ 25:21, 22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ጠላትህ* ቢራብ ምግብ ስጠው፤ቢጠማ ውኃ ስጠው፤+22 ይህን ብታደርግ በራሱ ላይ ፍም ትከምራለህና፤*+ይሖዋም ወሮታ ይከፍልሃል።