1 ዮሐንስ 3:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በእርግጥም ትእዛዙ ይህ ነው፦ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንድናምንና+ እሱ ባዘዘን መሠረት እርስ በርሳችን እንድንዋደድ ነው።+