ዮሐንስ 17:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ጻድቅ አባት ሆይ፣ በእርግጥ ዓለም አላወቀህም፤+ እኔ ግን አውቅሃለሁ፤+ እነዚህ ደግሞ አንተ እንደላክኸኝ አውቀዋል።