-
ዮሐንስ 1:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ለሁሉም ዓይነት ሰው ብርሃን የሚሰጠው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም የሚመጣበት ጊዜ ደርሶ ነበር።+
-
-
የሐዋርያት ሥራ 26:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ንጉሥ ሆይ፣ እኩለ ቀን ሲሆን በመንገድ ላይ ከፀሐይ ብርሃን የበለጠ ድምቀት ያለው ከሰማይ የመጣ ብርሃን በእኔና አብረውኝ በሚጓዙት ሰዎች ዙሪያ ሲያበራ አየሁ።+
-
-
የሐዋርያት ሥራ 26:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 እኔም ‘ጌታዬ፣ አንተ ማን ነህ?’ አልኩ። ጌታም እንዲህ አለኝ፦ ‘እኔ አንተ የምታሳድደኝ ኢየሱስ ነኝ።
-