የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሕዝቅኤል 9
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ሕዝቅኤል የመጽሐፉ ይዘት

      • ስድስት ፍርድ አስፈጻሚዎችና የጸሐፊ የቀለም ቀንድ የያዘ ሰው (1-11)

        • ፍርድ ከመቅደሱ ይጀምራል (6)

ሕዝቅኤል 9:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የጸሐፊ ቀለም መያዣ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 20:2፤ ሕዝ 8:3
  • +2ዜና 4:1

ሕዝቅኤል 9:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 3:23፤ 8:3, 4፤ 11:22
  • +ሕዝ 10:4

ሕዝቅኤል 9:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 5:11
  • +መዝ 119:53፤ 2ጴጥ 2:7, 8

ሕዝቅኤል 9:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 32:26, 27፤ ሕዝ 7:4

ሕዝቅኤል 9:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:17
  • +ዘፀ 12:23፤ ኢያሱ 2:17-19፤ ራእይ 9:4
  • +2ነገ 25:18, 21፤ ኤር 25:29
  • +ሕዝ 8:11

ሕዝቅኤል 9:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሰቆ 2:21

ሕዝቅኤል 9:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 18:23፤ ሕዝ 11:13

ሕዝቅኤል 9:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:14፤ ኢሳ 1:4
  • +2ነገ 21:16፤ ኤር 2:34፤ ማቴ 23:30
  • +ሕዝ 22:29
  • +ኢሳ 29:15፤ ሕዝ 8:12

ሕዝቅኤል 9:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 5:11፤ 7:4

ተዛማጅ ሐሳብ

ሕዝ. 9:2ኤር 20:2፤ ሕዝ 8:3
ሕዝ. 9:22ዜና 4:1
ሕዝ. 9:3ሕዝ 3:23፤ 8:3, 4፤ 11:22
ሕዝ. 9:3ሕዝ 10:4
ሕዝ. 9:4ሕዝ 5:11
ሕዝ. 9:4መዝ 119:53፤ 2ጴጥ 2:7, 8
ሕዝ. 9:5ዘፀ 32:26, 27፤ ሕዝ 7:4
ሕዝ. 9:62ዜና 36:17
ሕዝ. 9:6ዘፀ 12:23፤ ኢያሱ 2:17-19፤ ራእይ 9:4
ሕዝ. 9:62ነገ 25:18, 21፤ ኤር 25:29
ሕዝ. 9:6ሕዝ 8:11
ሕዝ. 9:7ሰቆ 2:21
ሕዝ. 9:8ዘፍ 18:23፤ ሕዝ 11:13
ሕዝ. 9:92ዜና 36:14፤ ኢሳ 1:4
ሕዝ. 9:92ነገ 21:16፤ ኤር 2:34፤ ማቴ 23:30
ሕዝ. 9:9ሕዝ 22:29
ሕዝ. 9:9ኢሳ 29:15፤ ሕዝ 8:12
ሕዝ. 9:10ሕዝ 5:11፤ 7:4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ሕዝቅኤል 9:1-11

ሕዝቅኤል

9 ከዚያም በጆሮዬ እየሰማሁ ድምፁን ከፍ አድርጎ “ከተማዋን የሚቀጡት፣ እያንዳንዳቸው አጥፊ መሣሪያቸውን በእጃቸው ይዘው እንዲመጡ ጥሯቸው!” አለ።

2 እኔም እያንዳንዳቸው በእጃቸው የማጥፊያ መሣሪያ የያዙ ስድስት ሰዎች በሰሜን ትይዩ ባለው በላይኛው በር+ በኩል ሲመጡ አየሁ፤ ከእነሱም ጋር በፍታ የለበሰ፣ በወገቡ ላይም የጸሐፊ የቀለም ቀንድ* የያዘ አንድ ሰው ነበር፤ እነሱም መጥተው ከመዳብ በተሠራው መሠዊያ+ አጠገብ ቆሙ።

3 ከዚያም የእስራኤል አምላክ ክብር፣+ አርፎበት ከነበረው ከኪሩቦቹ በላይ ተነስቶ ወደ ቤተ መቅደሱ በር ደጃፍ ሄደ፤+ አምላክም በፍታ የለበሰውንና በወገቡ ላይ የጸሐፊ የቀለም ቀንድ የያዘውን ሰው ጠራው። 4 ይሖዋም እንዲህ አለው፦ “በከተማዋ መካከል ይኸውም በኢየሩሳሌም መካከል እለፍ፤ በከተማዋ ውስጥ እየተፈጸሙ ባሉት አስጸያፊ ነገሮች+ ሁሉ እያዘኑና እየቃተቱ ባሉት ሰዎች+ ግንባር ላይም ምልክት አድርግ።”

5 ሌሎቹን ደግሞ እኔ እየሰማሁ እንዲህ አላቸው፦ “እሱን ተከትላችሁ በከተማዋ መካከል እለፉ፤ ሰዉንም ግደሉ። ዓይናችሁ አይዘን፤ ደግሞም አትራሩ።+ 6 ሽማግሌውን፣ ወጣቱን፣ ድንግሊቱን፣ ሕፃኑንና ሴቶቹን ፈጽማችሁ ግደሉ።+ ምልክቱ ወዳለበት ወደ ማንኛውም ሰው ግን አትቅረቡ።+ ከመቅደሴም ጀምሩ።”+ ስለዚህ በቤተ መቅደሱ ፊት ለፊት በነበሩት ሽማግሌዎች ጀመሩ።+ 7 ከዚያም “ቤተ መቅደሱን አርክሱ፤ ግቢዎቹንም ሬሳ በሬሳ አድርጓቸው።+ ሂዱ!” አላቸው። ስለዚህ ሄደው የከተማዋን ሕዝብ ገደሉ።

8 እነሱ ሰዉን እየገደሉ ሳሉ ብቻዬን ቀረሁ፤ በግንባሬም ተደፍቼ “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ ወዮ! በኢየሩሳሌም ላይ ቁጣህን በማፍሰስ የእስራኤልን ቀሪዎች ሁሉ ልታጠፋ ነው?” በማለት ጮኽኩ።+

9 እሱም እንዲህ አለኝ፦ “የእስራኤልና የይሁዳ ቤት በደል እጅግ በጣም ታላቅ ነው።+ ምድሪቱ በደም ተጥለቅልቃለች፤+ ከተማዋም በክፋት ተሞልታለች።+ ‘ይሖዋ ምድሪቱን ትቷታል፤ ይሖዋም አያይም’ ይላሉና።+ 10 እኔ ግን ዓይኔ አያዝንም፤ ደግሞም አልራራም።+ የተከተሉት መንገድ የሚያስከትለውን መዘዝ በራሳቸው ላይ አመጣባቸዋለሁ።”

11 ከዚያም በፍታ የለበሰውና በወገቡ ላይ የጸሐፊ የቀለም ቀንድ የያዘው ሰው ተመልሶ መጥቶ “ልክ እንዳዘዝከኝ አድርጌአለሁ” አለ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ