የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ተሰሎንቄ 4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ተሰሎንቄ የመጽሐፉ ይዘት

      • ከፆታ ብልግና እንዲርቁ የተሰጠ ማስጠንቀቂያ (1-8)

      • እርስ በርስ ተዋደዱ (9-12)

        • ‘በሌሎች ሰዎች ጉዳይ ጣልቃ አትግቡ’ (11)

      • በክርስቶስ የሞቱት ቀድመው ይነሳሉ (13-18)

1 ተሰሎንቄ 4:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ቆላ 1:10፤ 1ጴጥ 2:12

1 ተሰሎንቄ 4:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ግሪክኛ፣ ፖርኒያ። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 17:19፤ ኤፌ 5:25-27፤ 2ተሰ 2:13፤ 1ጴጥ 1:15, 16
  • +ኤፌ 5:3

1 ተሰሎንቄ 4:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ዕቃ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ቆላ 3:5፤ 2ጢሞ 2:22
  • +ሮም 6:19

1 ተሰሎንቄ 4:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 79:6፤ ኤፌ 4:17, 19፤ 1ጴጥ 4:3
  • +1ቆሮ 6:18፤ ኤፌ 5:5

1 ተሰሎንቄ 4:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

1 ተሰሎንቄ 4:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 12:14፤ 1ጴጥ 1:15, 16

1 ተሰሎንቄ 4:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 3:24
  • +1ቆሮ 6:18, 19

1 ተሰሎንቄ 4:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 13:34, 35፤ 1ጴጥ 1:22፤ 1ዮሐ 4:21
  • +ሮም 12:10

1 ተሰሎንቄ 4:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ተሰ 3:11, 12
  • +1ጴጥ 4:15
  • +1ቆሮ 4:11, 12፤ ኤፌ 4:28፤ 2ተሰ 3:10፤ 1ጢሞ 5:8

1 ተሰሎንቄ 4:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የክርስቲያን ጉባኤ አባል ባልሆኑት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 12:17

1 ተሰሎንቄ 4:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 15:32
  • +ዮሐ 11:11፤ ሥራ 7:59, 60፤ 1ቆሮ 15:6

1 ተሰሎንቄ 4:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 14:9፤ 1ቆሮ 15:3, 4
  • +1ቆሮ 15:22, 23፤ ፊልጵ 3:20, 21፤ 2ተሰ 2:1፤ ራእይ 20:4

1 ተሰሎንቄ 4:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

1 ተሰሎንቄ 4:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ይሁዳ 9
  • +1ቆሮ 15:51, 52

1 ተሰሎንቄ 4:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ተሰ 2:1
  • +ሥራ 1:9
  • +ዮሐ 14:3፤ 17:24፤ 2ቆሮ 5:8፤ ፊልጵ 1:23፤ ራእይ 20:6

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ተሰ. 4:1ቆላ 1:10፤ 1ጴጥ 2:12
1 ተሰ. 4:3ዮሐ 17:19፤ ኤፌ 5:25-27፤ 2ተሰ 2:13፤ 1ጴጥ 1:15, 16
1 ተሰ. 4:3ኤፌ 5:3
1 ተሰ. 4:4ቆላ 3:5፤ 2ጢሞ 2:22
1 ተሰ. 4:4ሮም 6:19
1 ተሰ. 4:5መዝ 79:6፤ ኤፌ 4:17, 19፤ 1ጴጥ 4:3
1 ተሰ. 4:51ቆሮ 6:18፤ ኤፌ 5:5
1 ተሰ. 4:7ዕብ 12:14፤ 1ጴጥ 1:15, 16
1 ተሰ. 4:81ዮሐ 3:24
1 ተሰ. 4:81ቆሮ 6:18, 19
1 ተሰ. 4:9ዮሐ 13:34, 35፤ 1ጴጥ 1:22፤ 1ዮሐ 4:21
1 ተሰ. 4:9ሮም 12:10
1 ተሰ. 4:112ተሰ 3:11, 12
1 ተሰ. 4:111ጴጥ 4:15
1 ተሰ. 4:111ቆሮ 4:11, 12፤ ኤፌ 4:28፤ 2ተሰ 3:10፤ 1ጢሞ 5:8
1 ተሰ. 4:12ሮም 12:17
1 ተሰ. 4:131ቆሮ 15:32
1 ተሰ. 4:13ዮሐ 11:11፤ ሥራ 7:59, 60፤ 1ቆሮ 15:6
1 ተሰ. 4:14ሮም 14:9፤ 1ቆሮ 15:3, 4
1 ተሰ. 4:141ቆሮ 15:22, 23፤ ፊልጵ 3:20, 21፤ 2ተሰ 2:1፤ ራእይ 20:4
1 ተሰ. 4:16ይሁዳ 9
1 ተሰ. 4:161ቆሮ 15:51, 52
1 ተሰ. 4:172ተሰ 2:1
1 ተሰ. 4:17ሥራ 1:9
1 ተሰ. 4:17ዮሐ 14:3፤ 17:24፤ 2ቆሮ 5:8፤ ፊልጵ 1:23፤ ራእይ 20:6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ተሰሎንቄ 4:1-18

ለተሰሎንቄ ሰዎች የተጻፈ የመጀመሪያው ደብዳቤ

4 በመጨረሻም ወንድሞች፣ አምላክን ማስደሰት እንድትችሉ እንዴት መመላለስ እንዳለባችሁ አስተምረናችኋል፤+ ደግሞም በዚሁ መንገድ እየተመላለሳችሁ ነው፤ በመሆኑም ይህንኑ ይበልጥ በተሟላ ሁኔታ ማድረጋችሁን እንድትቀጥሉ በጌታ ኢየሱስ ስም እንጠይቃችኋለን እንዲሁም እንለምናችኋለን። 2 በጌታ ኢየሱስ ስም የሰጠናችሁን መመሪያዎች ታውቃላችሁና።

3 የአምላክ ፈቃድ እንድትቀደሱና+ ከፆታ ብልግና* እንድትርቁ ነው።+ 4 ከእናንተ እያንዳንዱ የገዛ ራሱን አካል* በመቆጣጠር+ እንዴት በቅድስናና+ በክብር መያዝ እንዳለበት ሊያውቅ ይገባል። 5 ይህም አምላክን እንደማያውቁት አሕዛብ+ ስግብግብነት በሚንጸባረቅበት ልቅ የፍትወት ስሜት አይሁን።+ 6 ማንም ሰው በዚህ ጉዳይ ከገደቡ ማለፍና ወንድሙን መጠቀሚያ ማድረግ አይኖርበትም፤ ምክንያቱም አስቀድመን እንደነገርናችሁና በጥብቅ እንዳስጠነቀቅናችሁ ይሖዋ* በእነዚህ ነገሮች ሁሉ የተነሳ የቅጣት እርምጃ ይወስዳል። 7 አምላክ የጠራን ለቅድስና ነው እንጂ ለርኩሰት አይደለም።+ 8 እንግዲህ ለዚህ ንቀት የሚያሳይ ሰው የሚንቀው ሰውን ሳይሆን ቅዱስ መንፈሱን የሚሰጣችሁን+ አምላክ ነው።+

9 ይሁን እንጂ እናንተ ራሳችሁ እርስ በርስ እንድትዋደዱ ከአምላክ ስለተማራችሁ+ የወንድማማች ፍቅርን በተመለከተ+ እንድንጽፍላችሁ አያስፈልግም። 10 ደግሞም በመላው መቄዶንያ ለሚገኙ ወንድሞች ሁሉ ይህን እያደረጋችሁ ነው። ሆኖም ወንድሞች፣ ይህን ይበልጥ በተሟላ ሁኔታ ማድረጋችሁን እንድትቀጥሉ እናሳስባችኋለን። 11 ከዚህ በፊት እንዳዘዝናችሁ በሰላም ለመኖር፣+ በሌሎች ሰዎች ጉዳይ ጣልቃ ላለመግባትና+ በገዛ እጃችሁ ለመሥራት ተጣጣሩ፤+ 12 ይህም በውጭ ባሉት* ሰዎች ፊት ሥርዓት ባለው መንገድ እንድትመላለሱና+ ምንም ነገር የሚጎድላችሁ እንዳትሆኑ ነው።

13 በተጨማሪም ወንድሞች፣ ተስፋ እንደሌላቸው+ እንደ ሌሎቹ ሰዎች እንዳታዝኑ በሞት አንቀላፍተው ስላሉት+ ሳታውቁ እንድትቀሩ አንፈልግም። 14 ኢየሱስ እንደሞተና ከሞት እንደተነሳ የምናምን ከሆነ+ ከኢየሱስ ጋር አንድነት ኖሯቸው በሞት ያንቀላፉትንም አምላክ ሕይወት ሰጥቶ ከእሱ ጋር እንዲሆኑ ያደርጋል።+ 15 የይሖዋን* ቃል መሠረት አድርገን የምንነግራችሁ ይህ ነውና፤ ጌታ እስከሚገኝበት ጊዜ ድረስ በሕይወት የምንኖር በሞት አንቀላፍተው ያሉትን በምንም መንገድ አንቀድምም፤ 16 ምክንያቱም ጌታ ራሱ በትእዛዝ ድምፅ፣ በመላእክት አለቃ+ ድምፅና በአምላክ መለከት ድምፅ ከሰማይ ይወርዳል፤ ከክርስቶስ ጋር አንድነት ኖሯቸው የሞቱትም ቀድመው ይነሳሉ።+ 17 ከዚያም በሕይወት ቆይተን የምንተርፈው እኛ በአየር ላይ ከጌታ ጋር ለመገናኘት+ ከእነሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤+ በዚህም መንገድ ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።+ 18 ስለሆነም በእነዚህ ቃላት ሁልጊዜ እርስ በርሳችሁ ተጽናኑ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ