አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ተሰሎንቄ የመጽሐፉ ይዘት ለተሰሎንቄ ሰዎች የተጻፈ ሁለተኛው ደብዳቤ የመጽሐፉ ይዘት 1 ሰላምታ (1, 2) የተሰሎንቄ ክርስቲያኖች እምነት እያደገ ሄደ (3-5) በማይታዘዙት ላይ የሚወሰድ የበቀል እርምጃ (6-10) ለጉባኤው የቀረበ ጸሎት (11, 12) 2 “የዓመፅ ሰው” (1-12) ጸንተው እንዲቆሙ የተሰጠ ማሳሰቢያ (13-17) 3 “መጸለያችሁን አታቋርጡ” (1-5) ሥርዓት በጎደለው መንገድ እንዳይመላለሱ የተሰጠ ማስጠንቀቂያ (6-15) የስንብት ቃላት (16-18)