የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ነገሥት 15
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ነገሥት የመጽሐፉ ይዘት

      • አብያም በይሁዳ ነገሠ (1-8)

      • አሳ በይሁዳ ላይ መግዛት ጀመረ (9-24)

      • ናዳብ የእስራኤል ንጉሥ ሆነ (25-32)

      • ባኦስ የእስራኤል ንጉሥ ሆነ (33, 34)

1 ነገሥት 15:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 12:20
  • +2ዜና 13:1, 2

1 ነገሥት 15:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 11:20-22

1 ነገሥት 15:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለአምላኩ ለይሖዋ ሙሉ በሙሉ ያደረ።”

1 ነገሥት 15:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 7:8, 12፤ መዝ 89:33-37፤ ኢሳ 37:35፤ ኤር 33:20, 21
  • +1ነገ 11:36፤ 2ዜና 21:7፤ መዝ 132:13, 17

1 ነገሥት 15:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 11:4, 15፤ መዝ 51:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

1 ነገሥት 15:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 14:30፤ 2ዜና 12:15

1 ነገሥት 15:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 13:22
  • +2ዜና 13:3

1 ነገሥት 15:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 14:1
  • +1ዜና 3:10፤ ማቴ 1:7

1 ነገሥት 15:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 11:21, 22

1 ነገሥት 15:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 14:2-5, 11፤ 15:17

1 ነገሥት 15:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ግብረ ሰዶማውያን ሆነው የሴት ዓይነት ሚና ያላቸውን ወንዶች ያመለክታል።

  • *

    እዚህ ላይ የገባው የዕብራይስጥ ቃል “ፋንድያ” ከሚለው ቃል ጋር ዝምድና ሊኖረው የሚችል ሲሆን ንቀትን ለማመልከት ተሠርቶበታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 23:17, 18፤ 1ነገ 14:24፤ 22:45, 46
  • +1ነገ 11:7፤ 14:22, 23

1 ነገሥት 15:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

  • *

    ወይም “እንደ ንጉሡ እናት ተቆጥራ ከተሰጣት ቦታ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 11:18, 20
  • +ዘዳ 7:5፤ 2ነገ 18:1, 4፤ 2ዜና 34:1, 4
  • +2ሳሙ 15:23፤ 2ዜና 15:16-18፤ ዮሐ 18:1

1 ነገሥት 15:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በቀናቱ።”

  • *

    ወይም “ሙሉ በሙሉ ለይሖዋ ያደረ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 33:52፤ ዘዳ 12:2፤ 1ነገ 22:41, 43

1 ነገሥት 15:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 26:26, 27

1 ነገሥት 15:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 16:3, 12

1 ነገሥት 15:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከይሁዳ ንጉሥ ከአሳ ግዛት ማንም እንዳይወጣ ወይም ማንም ወደዚያ እንዳይገባ።”

  • *

    ወይም “ማጠናከር፤ መልሶ መገንባት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 18:21, 25
  • +2ዜና 16:1-6

1 ነገሥት 15:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቤተ መንግሥት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 16:7

1 ነገሥት 15:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቃል ኪዳን።”

  • *

    ወይም “ቃል ኪዳን።”

1 ነገሥት 15:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 15:29
  • +መሳ 18:29፤ 1ነገ 12:28, 29

1 ነገሥት 15:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ማጠናከሩን፤ መልሶ መገንባቱን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 14:17፤ መኃ 6:4

1 ነገሥት 15:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አጠናከረ፤ መልሶ ገነባ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 21:8, 17
  • +ኢያሱ 18:21, 26፤ መሳ 20:1፤ 1ሳሙ 7:5፤ ኤር 40:6

1 ነገሥት 15:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ያጠናከራቸው፤ መልሶ የገነባቸው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 16:11-14

1 ነገሥት 15:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 22:42፤ 2ዜና 17:3, 4፤ 18:1፤ 19:4፤ ማቴ 1:8

1 ነገሥት 15:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 14:20

1 ነገሥት 15:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 14:7, 9
  • +1ነገ 12:28-30፤ 13:33

1 ነገሥት 15:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 19:44, 48፤ 21:20, 23፤ 1ነገ 16:15

1 ነገሥት 15:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 14:9, 10

1 ነገሥት 15:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 12:15

1 ነገሥት 15:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 16:8

1 ነገሥት 15:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 16:7
  • +1ነገ 12:28-30፤ 13:33

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ነገ. 15:11ነገ 12:20
1 ነገ. 15:12ዜና 13:1, 2
1 ነገ. 15:22ዜና 11:20-22
1 ነገ. 15:42ሳሙ 7:8, 12፤ መዝ 89:33-37፤ ኢሳ 37:35፤ ኤር 33:20, 21
1 ነገ. 15:41ነገ 11:36፤ 2ዜና 21:7፤ መዝ 132:13, 17
1 ነገ. 15:52ሳሙ 11:4, 15፤ መዝ 51:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ
1 ነገ. 15:61ነገ 14:30፤ 2ዜና 12:15
1 ነገ. 15:72ዜና 13:22
1 ነገ. 15:72ዜና 13:3
1 ነገ. 15:82ዜና 14:1
1 ነገ. 15:81ዜና 3:10፤ ማቴ 1:7
1 ነገ. 15:102ዜና 11:21, 22
1 ነገ. 15:112ዜና 14:2-5, 11፤ 15:17
1 ነገ. 15:12ዘዳ 23:17, 18፤ 1ነገ 14:24፤ 22:45, 46
1 ነገ. 15:121ነገ 11:7፤ 14:22, 23
1 ነገ. 15:132ዜና 11:18, 20
1 ነገ. 15:13ዘዳ 7:5፤ 2ነገ 18:1, 4፤ 2ዜና 34:1, 4
1 ነገ. 15:132ሳሙ 15:23፤ 2ዜና 15:16-18፤ ዮሐ 18:1
1 ነገ. 15:14ዘኁ 33:52፤ ዘዳ 12:2፤ 1ነገ 22:41, 43
1 ነገ. 15:151ዜና 26:26, 27
1 ነገ. 15:161ነገ 16:3, 12
1 ነገ. 15:17ኢያሱ 18:21, 25
1 ነገ. 15:172ዜና 16:1-6
1 ነገ. 15:182ዜና 16:7
1 ነገ. 15:202ነገ 15:29
1 ነገ. 15:20መሳ 18:29፤ 1ነገ 12:28, 29
1 ነገ. 15:211ነገ 14:17፤ መኃ 6:4
1 ነገ. 15:22ኢያሱ 21:8, 17
1 ነገ. 15:22ኢያሱ 18:21, 26፤ መሳ 20:1፤ 1ሳሙ 7:5፤ ኤር 40:6
1 ነገ. 15:232ዜና 16:11-14
1 ነገ. 15:241ነገ 22:42፤ 2ዜና 17:3, 4፤ 18:1፤ 19:4፤ ማቴ 1:8
1 ነገ. 15:251ነገ 14:20
1 ነገ. 15:261ነገ 14:7, 9
1 ነገ. 15:261ነገ 12:28-30፤ 13:33
1 ነገ. 15:27ኢያሱ 19:44, 48፤ 21:20, 23፤ 1ነገ 16:15
1 ነገ. 15:291ነገ 14:9, 10
1 ነገ. 15:322ዜና 12:15
1 ነገ. 15:331ነገ 16:8
1 ነገ. 15:341ነገ 16:7
1 ነገ. 15:341ነገ 12:28-30፤ 13:33
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ነገሥት 15:1-34

አንደኛ ነገሥት

15 የናባጥ ልጅ ንጉሥ ኢዮርብዓም+ በነገሠ በ18ኛው ዓመት አብያም በይሁዳ ላይ ነገሠ።+ 2 እሱም በኢየሩሳሌም ለሦስት ዓመት ገዛ። የእናቱ ስም ማአካ+ ሲሆን እሷም የአቢሴሎም የልጅ ልጅ ነበረች። 3 እሱም አባቱ ከእሱ በፊት በሠራው ኃጢአት ሁሉ መመላለሱን ቀጠለ፤ ልቡ እንደቀድሞ አባቱ እንደ ዳዊት ልብ በአምላኩ በይሖዋ ዘንድ ሙሉ* አልነበረም። 4 ሆኖም በዳዊት+ የተነሳ አምላኩ ይሖዋ ከእሱ በኋላ ልጁን በማስነሳትና ኢየሩሳሌም ጸንታ እንድትኖር በማድረግ በኢየሩሳሌም መብራት ሰጠው።+ 5 ምክንያቱም ዳዊት በይሖዋ ፊት ትክክል የሆነውን ነገር አድርጓል፤ እንዲሁም ከሂታዊው ከኦርዮ ጋር በተያያዘ ከፈጸመው ነገር በስተቀር በሕይወት ዘመኑ ሁሉ እሱ ከሰጠው ከየትኛውም ትእዛዝ ፈቀቅ አላለም።+ 6 በሕይወት ዘመኑ ሁሉ በሮብዓምና በኢዮርብዓም መካከል ጦርነት ነበር።+

7 የቀረው የአብያም ታሪክ፣ ያደረጋቸው ነገሮች በሙሉ በይሁዳ ነገሥታት ዘመን ስለተፈጸሙት ነገሮች በሚተርከው የታሪክ መጽሐፍ ውስጥ ተጽፈው ይገኙ የለም?+ በአብያምና በኢዮርብዓም መካከልም ጦርነት ነበር።+ 8 በመጨረሻም አብያም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ በዳዊት ከተማም ቀበሩት፤ በእሱም ምትክ+ ልጁ አሳ+ ነገሠ።

9 የእስራኤል ንጉሥ ኢዮርብዓም በነገሠ በ20ኛው ዓመት አሳ በይሁዳ ላይ መግዛት ጀመረ። 10 እሱም በኢየሩሳሌም ለ41 ዓመት ገዛ። የአያቱም ስም ማአካ+ ሲሆን እሷም የአቢሴሎም የልጅ ልጅ ነበረች። 11 አሳ እንደ አባቱ እንደ ዳዊት በይሖዋ ፊት ትክክል የሆነውን ነገር አደረገ።+ 12 እሱም የቤተ መቅደስ ቀላጮችን* ከምድሪቱ አባረረ፤+ እንዲሁም አባቶቹ የሠሯቸውን አስጸያፊ ጣዖቶች* በሙሉ አስወገደ።+ 13 ሌላው ቀርቶ አያቱ ማአካ+ ለማምለኪያ ግንዱ* አምልኮ ጸያፍ ጣዖት ሠርታ ስለነበር ከእመቤትነቷ* ሻራት። አሳ፣ አያቱ የሠራችውን ጸያፍ ጣዖት ቆርጦ+ በቄድሮን ሸለቆ+ አቃጠለው። 14 ከፍ ያሉት የማምለኪያ ቦታዎች ግን አልተወገዱም ነበር።+ ያም ሆኖ አሳ በሕይወት ዘመኑ* ሁሉ ልቡ በይሖዋ ዘንድ ሙሉ* ነበር። 15 እሱና አባቱ የቀደሷቸውን ነገሮች ይኸውም ብሩን፣ ወርቁንና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ወደ ይሖዋ ቤት አስገባ።+

16 በአሳና የእስራኤል ንጉሥ በሆነው በባኦስ+ መካከል የማያቋርጥ ጦርነት ነበር። 17 በመሆኑም የእስራኤል ንጉሥ ባኦስ በይሁዳ ላይ ዘመተ፤ እሱም ማንም ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ አሳ እንዳይገባና እንዳይወጣ* ለማድረግ ራማን+ መገንባት* ጀመረ።+ 18 በዚህ ጊዜ አሳ በይሖዋ ቤት ግምጃ ቤትና በንጉሡ ቤት* ግምጃ ቤት የቀረውን ብርና ወርቅ ሁሉ አውጥቶ ለአገልጋዮቹ ሰጣቸው። ከዚያም ንጉሥ አሳ እነዚህን አገልጋዮቹን በደማስቆ ወደሚገኘው የሶርያ ንጉሥ+ ማለትም የሄዝዮን ልጅ፣ የታብሪሞን ልጅ ወደሆነው ወደ ቤንሃዳድ እንዲህ ሲል ላካቸው፦ 19 “በእኔና በአንተ እንዲሁም በአባቴና በአባትህ መካከል ውል* አለ። እኔ የብርና የወርቅ ስጦታ ልኬልሃለሁ። ስለዚህ ና፣ የእስራኤል ንጉሥ ባኦስ ከእኔ እንዲርቅ ከእሱ ጋር የገባኸውን ውል* አፍርስ።” 20 ቤንሃዳድ የንጉሥ አሳን ሐሳብ ተቀብሎ የጦር ሠራዊቱን አለቆች በእስራኤል ከተሞች ላይ አዘመተ፤ እነሱም ኢዮንን፣+ ዳንን፣+ አቤልቤትማዓካን እንዲሁም ኪኔሬትን ሁሉና መላውን የንፍታሌም ምድር መቱ። 21 ባኦስም ይህን ሲሰማ ወዲያውኑ ራማን መገንባቱን* አቁሞ በቲርጻ+ መኖሩን ቀጠለ። 22 ከዚያም ንጉሥ አሳ ማንንም ሳያስቀር የይሁዳን ሰዎች ሁሉ ሰበሰበ፤ እነሱም ባኦስ እየገነባባቸው የነበሩትን የራማን ድንጋዮችና ሳንቃዎች አጋዙ፤ ንጉሥ አሳም በድንጋዮቹና በሳንቃዎቹ በቢንያም የምትገኘውን ጌባንና+ ምጽጳን+ ገነባ።*

23 የቀረው የአሳ ታሪክ ሁሉ፣ ኃያልነቱ ሁሉ፣ ያደረጋቸው ነገሮች በሙሉና የገነባቸው* ከተሞች በይሁዳ ነገሥታት ዘመን ስለተፈጸሙት ነገሮች በሚተርከው የታሪክ መጽሐፍ ውስጥ ተጽፈው ይገኙ የለም? ሆኖም አሳ ባረጀ ጊዜ በእግር ሕመም ይሠቃይ ነበር።+ 24 በመጨረሻም አሳ ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ በአባቱ በዳዊት ከተማም ከእነሱ ጋር ተቀበረ፤ በእሱም ምትክ ልጁ ኢዮሳፍጥ+ ነገሠ።

25 የይሁዳ ንጉሥ አሳ በነገሠ በሁለተኛው ዓመት የኢዮርብዓም ልጅ ናዳብ+ የእስራኤል ንጉሥ ሆነ፤ እሱም በእስራኤል ላይ ለሁለት ዓመት ገዛ። 26 በይሖዋም ፊት መጥፎ የሆነውን ነገር ማድረጉን ገፋበት፤ የአባቱንም መንገድ ተከተለ፤+ እንዲሁም አባቱ እስራኤላውያን እንዲፈጽሙ ባደረገው ኃጢአት ተመላለሰ።+ 27 ከይሳኮር ቤት የሆነው የአኪያህ ልጅ ባኦስ በእሱ ላይ አሴረ፤ ናዳብና እስራኤል ሁሉ የፍልስጤማውያን ከተማ የሆነችውን ጊበቶንን+ ከበው ሳሉ ባኦስ ጊበቶን ላይ ናዳብን ገደለው። 28 በመሆኑም ባኦስ የይሁዳ ንጉሥ አሳ በነገሠ በሦስተኛው ዓመት ናዳብን ገድሎ በምትኩ ነገሠ። 29 እሱም እንደነገሠ ወዲያውኑ የኢዮርብዓምን ቤት ሁሉ ፈጀ። ከኢዮርብዓም ቤት እስትንፋስ ያለውን አንድም ሰው አላስቀረም፤ ይሖዋ በአገልጋዩ በሴሎናዊው በአኪያህ በኩል በተናገረው መሠረት ሁሉንም ደመሰሳቸው።+ 30 ይህም የሆነው ኢዮርብዓም በፈጸመው ኃጢአትና እስራኤላውያን እንዲፈጽሙ ባደረገው ኃጢአት የእስራኤልን አምላክ ይሖዋን ክፉኛ ስላስቆጣው ነው። 31 የቀረው የናዳብ ታሪክና ያደረጋቸው ነገሮች በሙሉ በእስራኤል ነገሥታት ዘመን ስለተፈጸሙት ነገሮች በሚተርከው የታሪክ መጽሐፍ ውስጥ ተጽፈው ይገኙ የለም? 32 በአሳና የእስራኤል ንጉሥ በሆነው በባኦስ መካከል የማያቋርጥ ጦርነት ነበር።+

33 የይሁዳ ንጉሥ አሳ በነገሠ በሦስተኛው ዓመት የአኪያህ ልጅ ባኦስ በቲርጻ ሆኖ በመላው እስራኤል ላይ ለ24 ዓመት ገዛ።+ 34 ሆኖም በይሖዋ ፊት መጥፎ የሆነውን ነገር ማድረጉን ገፋበት፤+ የኢዮርብዓምን መንገድ ተከተለ፤ እንዲሁም ኢዮርብዓም እስራኤላውያን እንዲፈጽሙ ባደረገው ኃጢአት ተመላለሰ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ