የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ዜና መዋዕል 29
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ዜና መዋዕል የመጽሐፉ ይዘት

      • ሕዝቅያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1, 2)

      • ሕዝቅያስ ያካሄደው ተሃድሶ (3-11)

      • ቤተ መቅደሱን አጸዳ (12-19)

      • በቤተ መቅደሱ ውስጥ ንጹሑ አምልኮ ዳግመኛ መከናወን ጀመረ (20-36)

2 ዜና መዋዕል 29:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:1፤ ሆሴዕ 1:1፤ ማቴ 1:10
  • +2ነገ 18:1, 2

2 ዜና መዋዕል 29:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 15:5፤ 2ነገ 18:3
  • +2ዜና 31:20

2 ዜና መዋዕል 29:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 6:33, 34፤ 2ዜና 28:24

2 ዜና መዋዕል 29:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 15:11, 12
  • +2ነገ 18:4

2 ዜና መዋዕል 29:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 28:22, 23፤ ኤር 44:21
  • +ኤር 2:27፤ ሕዝ 8:16

2 ዜና መዋዕል 29:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 6:33, 34
  • +ዘሌ 24:2
  • +ዘፀ 30:8
  • +ዘፀ 29:38

2 ዜና መዋዕል 29:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ማላገጫ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 24:18
  • +ዘሌ 26:32፤ ዘዳ 28:15, 25

2 ዜና መዋዕል 29:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:14, 17
  • +2ዜና 28:5-8

2 ዜና መዋዕል 29:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 15:10-13

2 ዜና መዋዕል 29:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የምታርፉበት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 3:6፤ ዘዳ 10:8
  • +1ዜና 23:13

2 ዜና መዋዕል 29:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 4:2, 3፤ 1ዜና 23:12
  • +1ዜና 23:21
  • +1ዜና 23:7

2 ዜና መዋዕል 29:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 15:16, 17፤ 25:1, 2

2 ዜና መዋዕል 29:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 25:5
  • +1ዜና 25:1

2 ዜና መዋዕል 29:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 29:5

2 ዜና መዋዕል 29:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 6:36
  • +2ነገ 23:4, 6፤ 2ዜና 15:16፤ ዮሐ 18:1

2 ዜና መዋዕል 29:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 6:3፤ 1ዜና 28:11

2 ዜና መዋዕል 29:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ገጸ ኅብስቱን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 4:1
  • +1ነገ 7:40
  • +1ነገ 7:48

2 ዜና መዋዕል 29:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 28:1, 2, 24
  • +2ዜና 29:5

2 ዜና መዋዕል 29:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 4:3, 13, 14፤ ዘኁ 15:22-24

2 ዜና መዋዕል 29:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 4:4
  • +ዘሌ 4:7, 18

2 ዜና መዋዕል 29:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 28:12, 13፤ 2ዜና 8:12, 14
  • +2ሳሙ 24:11, 12፤ 1ዜና 29:29
  • +2ሳሙ 7:2፤ 12:1
  • +1ዜና 25:1, 6፤ 2ዜና 9:11

2 ዜና መዋዕል 29:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 10:8፤ 1ዜና 15:24

2 ዜና መዋዕል 29:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 1:3, 4

2 ዜና መዋዕል 29:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 23:1
  • +1ዜና 16:7

2 ዜና መዋዕል 29:31

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እጃችሁን ስለሞላችሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 1:3

2 ዜና መዋዕል 29:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 3:4፤ 8:63፤ 1ዜና 29:21, 22

2 ዜና መዋዕል 29:34

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ይበልጥ ልበ ቀና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 30:2, 3
  • +ዘኁ 8:19፤ 2ዜና 30:17፤ 35:10, 11

2 ዜና መዋዕል 29:35

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተዘጋጀ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 29:32
  • +ዘሌ 3:1, 14-16
  • +ዘኁ 15:5

2 ዜና መዋዕል 29:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 30:12

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ዜና 29:1ኢሳ 1:1፤ ሆሴዕ 1:1፤ ማቴ 1:10
2 ዜና 29:12ነገ 18:1, 2
2 ዜና 29:21ነገ 15:5፤ 2ነገ 18:3
2 ዜና 29:22ዜና 31:20
2 ዜና 29:31ነገ 6:33, 34፤ 2ዜና 28:24
2 ዜና 29:51ዜና 15:11, 12
2 ዜና 29:52ነገ 18:4
2 ዜና 29:62ዜና 28:22, 23፤ ኤር 44:21
2 ዜና 29:6ኤር 2:27፤ ሕዝ 8:16
2 ዜና 29:71ነገ 6:33, 34
2 ዜና 29:7ዘሌ 24:2
2 ዜና 29:7ዘፀ 30:8
2 ዜና 29:7ዘፀ 29:38
2 ዜና 29:82ዜና 24:18
2 ዜና 29:8ዘሌ 26:32፤ ዘዳ 28:15, 25
2 ዜና 29:9ዘሌ 26:14, 17
2 ዜና 29:92ዜና 28:5-8
2 ዜና 29:102ዜና 15:10-13
2 ዜና 29:11ዘኁ 3:6፤ ዘዳ 10:8
2 ዜና 29:111ዜና 23:13
2 ዜና 29:12ዘኁ 4:2, 3፤ 1ዜና 23:12
2 ዜና 29:121ዜና 23:21
2 ዜና 29:121ዜና 23:7
2 ዜና 29:131ዜና 15:16, 17፤ 25:1, 2
2 ዜና 29:141ዜና 25:5
2 ዜና 29:141ዜና 25:1
2 ዜና 29:152ዜና 29:5
2 ዜና 29:161ነገ 6:36
2 ዜና 29:162ነገ 23:4, 6፤ 2ዜና 15:16፤ ዮሐ 18:1
2 ዜና 29:171ነገ 6:3፤ 1ዜና 28:11
2 ዜና 29:182ዜና 4:1
2 ዜና 29:181ነገ 7:40
2 ዜና 29:181ነገ 7:48
2 ዜና 29:192ዜና 28:1, 2, 24
2 ዜና 29:192ዜና 29:5
2 ዜና 29:21ዘሌ 4:3, 13, 14፤ ዘኁ 15:22-24
2 ዜና 29:22ዘሌ 4:4
2 ዜና 29:22ዘሌ 4:7, 18
2 ዜና 29:251ዜና 28:12, 13፤ 2ዜና 8:12, 14
2 ዜና 29:252ሳሙ 24:11, 12፤ 1ዜና 29:29
2 ዜና 29:252ሳሙ 7:2፤ 12:1
2 ዜና 29:251ዜና 25:1, 6፤ 2ዜና 9:11
2 ዜና 29:26ዘኁ 10:8፤ 1ዜና 15:24
2 ዜና 29:27ዘሌ 1:3, 4
2 ዜና 29:302ሳሙ 23:1
2 ዜና 29:301ዜና 16:7
2 ዜና 29:31ዘሌ 1:3
2 ዜና 29:321ነገ 3:4፤ 8:63፤ 1ዜና 29:21, 22
2 ዜና 29:342ዜና 30:2, 3
2 ዜና 29:34ዘኁ 8:19፤ 2ዜና 30:17፤ 35:10, 11
2 ዜና 29:352ዜና 29:32
2 ዜና 29:35ዘሌ 3:1, 14-16
2 ዜና 29:35ዘኁ 15:5
2 ዜና 29:362ዜና 30:12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ዜና መዋዕል 29:1-36

ሁለተኛ ዜና መዋዕል

29 ሕዝቅያስ+ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው 25 ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌምም ሆኖ ለ29 ዓመት ገዛ። እናቱ አቢያህ ትባል ነበር፤ እሷም የዘካርያስ ልጅ ነበረች።+ 2 አባቱ ዳዊት እንዳደረገው ሁሉ+ እሱም በይሖዋ ፊት ትክክል የሆነውን ነገር አደረገ።+ 3 መግዛት በጀመረ በመጀመሪያው ዓመት፣ በመጀመሪያው ወር የይሖዋን ቤት በሮች ከፈተ፤ አደሳቸውም።+ 4 ከዚያም ካህናቱንና ሌዋውያኑን አስጠርቶ በምሥራቅ በኩል በሚገኘው አደባባይ ሰበሰባቸው። 5 እንዲህም አላቸው፦ “እናንተ ሌዋውያን፣ ስሙኝ። ራሳችሁንም ሆነ የአባቶቻችሁን አምላክ የይሖዋን ቤት ቀድሱ፤+ ርኩስ የሆነውንም ነገር ከቅዱሱ ስፍራ አስወግዱ።+ 6 አባቶቻችን ታማኞች አልነበሩም፤ በአምላካችን በይሖዋም ፊት ክፉ ነገር አድርገዋል።+ እሱን የተዉት ከመሆኑም ሌላ ከይሖዋ የማደሪያ ድንኳን ፊታቸውን መልሰዋል፤ ጀርባቸውንም ሰጥተውታል።+ 7 በተጨማሪም የበረንዳውን በሮች ዘጉ፤+ መብራቶቹንም አጠፉ።+ ዕጣን ማጠንና+ በተቀደሰው ስፍራ ለእስራኤል አምላክ የሚቃጠል መሥዋዕት ማቅረብ+ አቆሙ። 8 ስለዚህ የይሖዋ ቁጣ በይሁዳና በኢየሩሳሌም ላይ ነደደ፤+ በመሆኑም በገዛ ዓይናችሁ እንደምታዩት መቀጣጫ፣ የሰዎች መደነቂያና ማፏጫ* አደረጋቸው።+ 9 በዚህም የተነሳ አባቶቻችን በሰይፍ ወደቁ፤+ እንዲሁም ወንዶች ልጆቻችን፣ ሴቶች ልጆቻችንና ሚስቶቻችን ተማርከው ተወሰዱ።+ 10 አሁንም የሚነድ ቁጣው ከእኛ እንዲመለስ ከእስራኤል አምላክ ከይሖዋ ጋር ቃል ኪዳን ለመግባት ከልቤ ተመኝቻለሁ።+ 11 እንግዲህ ልጆቼ በፊቱ እንድትቆሙ፣ እንድታገለግሉትና+ የሚጨስ መሥዋዕቱን እንድታቀርቡ+ ይሖዋ የመረጠው እናንተን ስለሆነ አሁን ቸልተኛ የምትሆኑበት* ጊዜ አይደለም።”

12 በዚህ ጊዜ ሌዋውያኑ ለሥራ ተነሱ፤ እነሱም የሚከተሉት ናቸው፦ ከቀአታውያን+ መካከል የአማሳይ ልጅ ማሃት እና የአዛርያስ ልጅ ኢዩኤል፤ ከሜራራውያን+ መካከል የአብዲ ልጅ ቂስ እና የይሃሌልዔል ልጅ አዛርያስ፤ ከጌድሶናውያን+ መካከል የዚማ ልጅ ዮአህ እና የዮአህ ልጅ ኤደን፤ 13 ከኤሊጻፋን ልጆች መካከል ሺምሪ እና የኡዔል፤ ከአሳፍ+ ልጆች መካከል ዘካርያስ እና ማታንያህ፤ 14 ከሄማን+ ልጆች መካከል የሂኤል እና ሺምአይ እንዲሁም ከየዱቱን+ ልጆች መካከል ሸማያህ እና ዑዚኤል። 15 እነሱም ወንድሞቻቸውን ከሰበሰቡና ራሳቸውን ከቀደሱ በኋላ ንጉሡ በይሖዋ ቃል ባዘዛቸው መሠረት የይሖዋን ቤት ለማንጻት መጡ።+ 16 ከዚያም ካህናቱ የይሖዋን ቤት ለማንጻት ወደ ውስጥ ገቡ፤ በይሖዋ ቤተ መቅደስ ውስጥ ያገኙትን ርኩስ የሆነ ነገር ሁሉ አውጥተው ወደ ይሖዋ ቤት ግቢ+ ወሰዱት። ሌዋውያኑ ደግሞ ከዚያ አውጥተው በቄድሮን ሸለቆ+ ውስጥ ጣሉት። 17 እነሱም በዚህ መንገድ በመጀመሪያው ወር፣ በመጀመሪያው ቀን የማንጻት ሥራውን ጀመሩ፤ በወሩም በስምንተኛ ቀን ወደ ይሖዋ ቤት በረንዳ+ ደረሱ። የይሖዋንም ቤት ለስምንት ቀን ቀደሱ፤ በመጀመሪያውም ወር በ16ኛው ቀን ሥራውን አጠናቀቁ።

18 ከዚያም ወደ ንጉሥ ሕዝቅያስ ገብተው እንዲህ አሉት፦ “የይሖዋን ቤት በሙሉ፣ የሚቃጠለው መባ የሚቀርብበትን መሠዊያና+ ዕቃዎቹን በሙሉ+ እንዲሁም የሚነባበረው ዳቦ*+ የሚቀመጥበትን ጠረጴዛና ዕቃዎቹን በሙሉ አንጽተናል። 19 ንጉሥ አካዝ በንግሥና ዘመኑ ታማኝነቱን ባጎደለ ጊዜ+ ከቦታቸው ያስወገዳቸውን ዕቃዎች ሁሉ አዘጋጅተን ቀድሰናቸዋል፤+ ዕቃዎቹም በይሖዋ መሠዊያ ፊት ይገኛሉ።”

20 ንጉሥ ሕዝቅያስም በማለዳ ተነስቶ የከተማዋን መኳንንት ሰበሰበ፤ ከዚያም ወደ ይሖዋ ቤት ወጡ። 21 እነሱም ለመንግሥቱ፣ ለመቅደሱና ለይሁዳ የኃጢአት መባ ሆነው የሚቀርቡ ሰባት በሬዎች፣ ሰባት አውራ በጎች፣ ሰባት ተባዕት የበግ ጠቦቶችና ሰባት ተባዕት ፍየሎች አመጡ።+ እሱም በይሖዋ መሠዊያ ላይ እንዲያቀርቧቸው የአሮን ዘሮች ለሆኑት ካህናት ነገራቸው። 22 ከዚያም ከብቶቹን አረዱ፤+ ካህናቱም ደሙን ወስደው በመሠዊያው ላይ ረጩት፤+ ቀጥሎም አውራ በጎቹን አርደው ደሙን መሠዊያው ላይ ረጩ፤ ተባዕት የበግ ጠቦቶቹንም አርደው ደሙን በመሠዊያው ላይ ረጩ። 23 ከዚያ በኋላ ለኃጢአት መባ የሚሆኑትን ተባዕት ፍየሎች በንጉሡና በጉባኤው ፊት አቀረቧቸው፤ እጆቻቸውንም ጫኑባቸው። 24 ካህናቱም ፍየሎቹን አርደው ለእስራኤል ሁሉ ማስተሰረያ እንዲሆን ደማቸውን በመሠዊያው ላይ የኃጢአት መባ አድርገው አቀረቡ፤ ምክንያቱም ንጉሡ የሚቃጠለው መባና ለኃጢአት የሚሆነው መባ ለመላው እስራኤል እንዲቀርብ አዝዞ ነበር።

25 እሱም በዳዊት፣+ የንጉሡ ባለ ራእይ በሆነው በጋድና+ በነቢዩ ናታን+ በተሰጠው ትእዛዝ መሠረት ሌዋውያኑን ሲምባል፣ ባለ አውታር መሣሪያዎችና በገና+ አስይዞ በይሖዋ ቤት እንዲቆሙ አደረገ፤ ይህም ይሖዋ በነቢያቱ አማካኝነት የሰጠው ትእዛዝ ነበር። 26 በመሆኑም ሌዋውያኑ የዳዊትን የሙዚቃ መሣሪያዎች፣ ካህናቱ ደግሞ መለከቶችን+ ይዘው ቆሙ።

27 ከዚያም ሕዝቅያስ የሚቃጠለው መሥዋዕት በመሠዊያው ላይ እንዲቀርብ አዘዘ።+ የሚቃጠለው መባ መቅረብ በጀመረበት ጊዜ የይሖዋ መዝሙር ተሰማ፤ ደግሞም የእስራኤልን ንጉሥ የዳዊትን የሙዚቃ መሣሪያዎች ተከትለው መለከቶቹ ተነፉ። 28 መዝሙሩ በሚዘመርበትና መለከቶቹ በሚነፉበት ጊዜም መላው ጉባኤ ተደፍቶ ሰገደ፤ የሚቃጠለው መባ እስኪጠናቀቅ ድረስ ይህ ሁሉ መከናወኑን ቀጠለ። 29 መባውን አቅርበው እንደጨረሱም ንጉሡና አብረውት ያሉት ሁሉ በግንባራቸው ተደፍተው ሰገዱ። 30 ንጉሥ ሕዝቅያስና መኳንንቱ በዳዊትና+ በባለ ራእዩ በአሳፍ+ መዝሙራት ይሖዋን እንዲያወድሱ ሌዋውያኑን አዘዙ። እነሱም በታላቅ ደስታ ውዳሴ አቀረቡ፤ ተደፍተውም ሰገዱ።

31 ከዚያም ሕዝቅያስ እንዲህ አለ፦ “አሁን እናንተ ለይሖዋ ስለተለያችሁ* ቅረቡ፤ ለይሖዋም ቤት መሥዋዕቶችና የምስጋና መባዎች አምጡ።” በመሆኑም ጉባኤው መሥዋዕቶችንና የምስጋና መባዎችን ማምጣት ጀመረ፤ ልቡ ያነሳሳውም ሁሉ የሚቃጠል መባ አመጣ።+ 32 ጉባኤው ያመጣቸው የሚቃጠሉ መባዎች ብዛት 70 ከብቶች፣ 100 አውራ በጎችና 200 ተባዕት የበግ ጠቦቶች ነበሩ፤ እነዚህ ሁሉ ለይሖዋ የሚቃጠል መባ+ ሆነው የሚቀርቡ ነበሩ፤ 33 ሌሎቹ ቅዱስ መባዎች ደግሞ 600 ከብቶችና 3,000 በጎች ነበሩ። 34 ይሁንና የሚቃጠል መባ ሆነው የሚቀርቡትን እንስሳት ሁሉ ለመግፈፍ በቂ ካህናት ስላልነበሩ ሥራው እስኪጠናቀቅና ካህናቱ ራሳቸውን እስኪቀድሱ+ ድረስ ወንድሞቻቸው የሆኑት ሌዋውያን ረዷቸው፤+ ሌዋውያኑ ራሳቸውን በመቀደስ ረገድ ከካህናቱ ይበልጥ ጠንቃቆች* ነበሩና። 35 በተጨማሪም የሚቃጠሉት መባዎችና+ የኅብረት መሥዋዕቶቹ+ ስብ እንዲሁም ከሚቃጠሉት መባዎች ጋር የሚቀርቡት የመጠጥ መባዎች+ ብዙ ነበሩ። በዚህ መንገድ የይሖዋ ቤት አገልግሎት እንደገና ተደራጀ።* 36 ሕዝቅያስና ሕዝቡ ሁሉ እውነተኛው አምላክ ለሕዝቡ ይህን በማቋቋሙና ይህ ሁሉ ነገር በአጭር ጊዜ ውስጥ በመከናወኑ እጅግ ተደሰቱ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ