የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሕዝቅኤል 33
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ሕዝቅኤል የመጽሐፉ ይዘት

      • የጠባቂው ኃላፊነቶች (1-20)

      • ኢየሩሳሌም መውደቋ ተነገረ (21, 22)

      • በፍርስራሽ ውስጥ ለሚኖሩ የተላለፈ መልእክት (23-29)

      • ሰዎች መልእክቱን ሰምተው በተግባር አያውሉትም (30-33)

        • ሕዝቅኤል “የፍቅር ዘፈን” ሆነላቸው (32)

        • “በመካከላቸው ነቢይ እንደነበረ ያውቃሉ” (33)

ሕዝቅኤል 33:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 3:11
  • +ዘሌ 26:25፤ ሕዝ 6:3፤ 21:9

ሕዝቅኤል 33:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 4:5፤ ሆሴዕ 8:1

ሕዝቅኤል 33:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እሱን ቢያስወግደው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 6:17፤ ዘካ 1:4
  • +ሕዝ 3:19፤ ሥራ 18:6

ሕዝቅኤል 33:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሱ።”

ሕዝቅኤል 33:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስ።”

  • *

    ወይም “ይሁንና ስለ ደሙ ጠባቂውን ተጠያቂ አደርገዋለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 56:10
  • +ሕዝ 3:18

ሕዝቅኤል 33:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 21:8፤ ኤር 1:17፤ ሕዝ 3:17

ሕዝቅኤል 33:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 3:11፤ ሕዝ 18:4
  • +ምሳሌ 11:21

ሕዝቅኤል 33:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የገዛ ነፍስህን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 15:10
  • +ሕዝ 3:19፤ ሥራ 18:6

ሕዝቅኤል 33:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:39፤ ኢሳ 64:6፤ ሕዝ 24:23
  • +ሕዝ 37:11

ሕዝቅኤል 33:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 18:23፤ 1ጢሞ 2:3, 4
  • +ኢሳ 31:6፤ ሉቃስ 15:10
  • +መዝ 130:7, 8
  • +ኢሳ 55:7፤ ኤር 3:22፤ 25:5፤ ሥራ 3:19
  • +ሕዝ 18:31፤ 2ጴጥ 3:9

ሕዝቅኤል 33:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 3:20፤ 18:24
  • +1ነገ 8:48, 50፤ ሕዝ 18:21
  • +ሕዝ 18:26

ሕዝቅኤል 33:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፍትሕ የጎደለው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጴጥ 2:20
  • +ሕዝ 18:4

ሕዝቅኤል 33:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 55:7፤ ሕዝ 18:21፤ ሚክ 6:8

ሕዝቅኤል 33:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 22:26
  • +ዘሌ 6:2, 4፤ ሕዝ 22:29
  • +ዘሌ 18:5፤ ሕዝ 18:27

ሕዝቅኤል 33:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አይያዝበትም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:18
  • +ሕዝ 20:11

ሕዝቅኤል 33:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 10:38፤ 2ጴጥ 2:20

ሕዝቅኤል 33:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 18:27

ሕዝቅኤል 33:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 18:25, 29

ሕዝቅኤል 33:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 24:25-27
  • +2ነገ 25:4፤ 2ዜና 36:17፤ ኤር 39:2

ሕዝቅኤል 33:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 3:26

ሕዝቅኤል 33:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 39:10፤ ሕዝ 36:4
  • +ዘፍ 12:7

ሕዝቅኤል 33:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    እዚህ ላይ የገባው የዕብራይስጥ ቃል “ፋንድያ” ከሚለው ቃል ጋር ዝምድና ሊኖረው የሚችል ሲሆን ንቀትን ለማመልከት ተሠርቶበታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 9:4፤ ዘሌ 17:12
  • +ሕዝ 22:6

ሕዝቅኤል 33:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሶፎ 3:3
  • +ኤር 5:8
  • +ዘዳ 4:26፤ ኢያሱ 23:15

ሕዝቅኤል 33:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 42:22፤ ሕዝ 5:12

ሕዝቅኤል 33:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:20, 21፤ ኢሳ 6:11፤ ኤር 44:2
  • +ሕዝ 6:3

ሕዝቅኤል 33:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 17:9፤ 2ዜና 36:14
  • +ኤር 9:11፤ 25:11

ሕዝቅኤል 33:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 18:18

ሕዝቅኤል 33:31

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በጣም እንደጓጉ በሚያሳይ ሁኔታ ይናገራሉና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 29:13፤ ኤር 44:16, 17

ሕዝቅኤል 33:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 2:5

ተዛማጅ ሐሳብ

ሕዝ. 33:2ሕዝ 3:11
ሕዝ. 33:2ዘሌ 26:25፤ ሕዝ 6:3፤ 21:9
ሕዝ. 33:3ኤር 4:5፤ ሆሴዕ 8:1
ሕዝ. 33:4ኤር 6:17፤ ዘካ 1:4
ሕዝ. 33:4ሕዝ 3:19፤ ሥራ 18:6
ሕዝ. 33:6ኢሳ 56:10
ሕዝ. 33:6ሕዝ 3:18
ሕዝ. 33:7ኢሳ 21:8፤ ኤር 1:17፤ ሕዝ 3:17
ሕዝ. 33:8ኢሳ 3:11፤ ሕዝ 18:4
ሕዝ. 33:8ምሳሌ 11:21
ሕዝ. 33:9ምሳሌ 15:10
ሕዝ. 33:9ሕዝ 3:19፤ ሥራ 18:6
ሕዝ. 33:10ዘሌ 26:39፤ ኢሳ 64:6፤ ሕዝ 24:23
ሕዝ. 33:10ሕዝ 37:11
ሕዝ. 33:11ሕዝ 18:23፤ 1ጢሞ 2:3, 4
ሕዝ. 33:11ኢሳ 31:6፤ ሉቃስ 15:10
ሕዝ. 33:11መዝ 130:7, 8
ሕዝ. 33:11ኢሳ 55:7፤ ኤር 3:22፤ 25:5፤ ሥራ 3:19
ሕዝ. 33:11ሕዝ 18:31፤ 2ጴጥ 3:9
ሕዝ. 33:12ሕዝ 3:20፤ 18:24
ሕዝ. 33:121ነገ 8:48, 50፤ ሕዝ 18:21
ሕዝ. 33:12ሕዝ 18:26
ሕዝ. 33:132ጴጥ 2:20
ሕዝ. 33:13ሕዝ 18:4
ሕዝ. 33:14ኢሳ 55:7፤ ሕዝ 18:21፤ ሚክ 6:8
ሕዝ. 33:15ዘፀ 22:26
ሕዝ. 33:15ዘሌ 6:2, 4፤ ሕዝ 22:29
ሕዝ. 33:15ዘሌ 18:5፤ ሕዝ 18:27
ሕዝ. 33:16ኢሳ 1:18
ሕዝ. 33:16ሕዝ 20:11
ሕዝ. 33:18ዕብ 10:38፤ 2ጴጥ 2:20
ሕዝ. 33:19ሕዝ 18:27
ሕዝ. 33:20ሕዝ 18:25, 29
ሕዝ. 33:21ሕዝ 24:25-27
ሕዝ. 33:212ነገ 25:4፤ 2ዜና 36:17፤ ኤር 39:2
ሕዝ. 33:22ሕዝ 3:26
ሕዝ. 33:24ኤር 39:10፤ ሕዝ 36:4
ሕዝ. 33:24ዘፍ 12:7
ሕዝ. 33:25ዘፍ 9:4፤ ዘሌ 17:12
ሕዝ. 33:25ሕዝ 22:6
ሕዝ. 33:26ሶፎ 3:3
ሕዝ. 33:26ኤር 5:8
ሕዝ. 33:26ዘዳ 4:26፤ ኢያሱ 23:15
ሕዝ. 33:27ኤር 42:22፤ ሕዝ 5:12
ሕዝ. 33:282ዜና 36:20, 21፤ ኢሳ 6:11፤ ኤር 44:2
ሕዝ. 33:28ሕዝ 6:3
ሕዝ. 33:292ነገ 17:9፤ 2ዜና 36:14
ሕዝ. 33:29ኤር 9:11፤ 25:11
ሕዝ. 33:30ኤር 18:18
ሕዝ. 33:31ኢሳ 29:13፤ ኤር 44:16, 17
ሕዝ. 33:33ሕዝ 2:5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ሕዝቅኤል 33:1-33

ሕዝቅኤል

33 የይሖዋም ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፦ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፣ ለሕዝብህ ልጆች ተናገር፤+ እንዲህም በላቸው፦

“‘በአንድ አገር ላይ ሰይፍ አመጣሁ እንበል፤+ በዚህ ጊዜ የአገሪቱ ሕዝብ ሁሉ አንድ ሰው በመምረጥ ጠባቂ አድርጎ ሾመው፤ 3 እሱም በአገሪቱ ላይ ሰይፍ ሲመጣ አይቶ ቀንደ መለከት በመንፋት ሕዝቡን አስጠነቀቀ።+ 4 አንድ ሰው የቀንደ መለከቱን ድምፅ ሰምቶ ማስጠንቀቂያውን ተግባራዊ ሳያደርግ ቢቀር፣+ ሰይፍም መጥቶ ሕይወቱን ቢያጠፋ፣* ደሙ በገዛ ራሱ ላይ ይሆናል።+ 5 የቀንደ መለከቱን ድምፅ ቢሰማም ማስጠንቀቂያውን ተግባራዊ አላደረገም። ደሙ በራሱ ላይ ይሆናል። ቢጠነቀቅ ኖሮ ሕይወቱ* በተረፈ ነበር።

6 “‘ነገር ግን ጠባቂው ሰይፍ ሲመጣ አይቶ ቀንደ መለከት ባይነፋና+ ሕዝቡን ባያስጠነቅቅ፣ ሰይፍም መጥቶ ከመካከላቸው የአንዱን ሰው ሕይወት* ቢያጠፋ፣ ይህ ሰው በገዛ በደሉ ይሞታል፤ ደሙን ግን ከጠባቂው እጅ እሻለሁ።’*+

7 “የሰው ልጅ ሆይ፣ አንተን ለእስራኤል ቤት ጠባቂ አድርጌ ሾሜሃለሁ፤ ከአፌ የሚወጣውንም ቃል ስትሰማ ማስጠንቀቂያዬን ንገራቸው።+ 8 ክፉውን ሰው ‘አንተ ክፉ ሰው፣ በእርግጥ ትሞታለህ!’ ባልኩት ጊዜ፣+ ክፉውን ሰው አካሄዱን እንዲያስተካክል ባታስጠነቅቀው፣ እሱ ክፉ በመሆኑ ከሠራው በደል የተነሳ ይሞታል፤+ ደሙን ግን ከአንተ እጅ እሻዋለሁ። 9 ሆኖም ክፉውን ሰው ከመንገዱ እንዲመለስ አስጠንቅቀኸው አካሄዱን ለማስተካከል ፈቃደኛ ባይሆን፣ እሱ በሠራው በደል ይሞታል፤+ አንተ ግን የገዛ ሕይወትህን* በእርግጥ ታድናለህ።+

10 “አንተም የሰው ልጅ ሆይ፣ ለእስራኤል ቤት እንዲህ በል፦ ‘እናንተ እንዲህ ብላችኋል፦ “ዓመፃችንና ኃጢአታችን እጅግ ከብዶናል፤ በዚህም የተነሳ እየመነመንን ሄደናል፤+ ታዲያ እንዴት በሕይወት መቀጠል እንችላለን?”’+ 11 እንዲህ በላቸው፦ ‘“በሕያውነቴ እምላለሁ” ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ፣ “በክፉው ሰው ሞት ደስ አልሰኝም፤+ ይልቁንም ክፉው ሰው አካሄዱን አስተካክሎ+ በሕይወት እንዲኖር እፈልጋለሁ።+ የእስራኤል ቤት ሆይ፣ ተመለሱ፤ ከክፉ መንገዳችሁ ተመለሱ፤+ ለምን ትሞታላችሁ?”’+

12 “አንተም የሰው ልጅ ሆይ፣ ለሕዝብህ ልጆች እንዲህ በላቸው፦ ‘ጻድቁ ሰው በሚያምፅበት ጊዜ ጽድቁ አያድነውም፤+ ክፉውም ሰው ከክፋቱ በሚመለስበት ጊዜ በክፋቱ አይሰናከልም፤+ ደግሞም ጻድቅ የሆነ ማንኛውም ሰው ኃጢአት በሚሠራበት ቀን በጽድቁ በሕይወት ሊኖር አይችልም።+ 13 ጻድቁን ሰው “በእርግጥ በሕይወት ትኖራለህ” ባልኩት ጊዜ በገዛ ጽድቁ ታምኖ መጥፎ* ነገር ቢፈጽም፣+ ከጽድቅ ሥራው መካከል አንዱም አይታሰብም፤ ይልቁንም መጥፎ ነገር በመፈጸሙ ይሞታል።+

14 “‘እንዲሁም ክፉውን ሰው “በእርግጥ ትሞታለህ” ባልኩት ጊዜ ከኃጢአቱ ቢመለስና ፍትሐዊና ጽድቅ የሆነ ነገር ቢያደርግ፣+ 15 ደግሞም ክፉው ሰው መያዣ አድርጎ የወሰደውን ቢመልስ፣+ የሰረቀውን መልሶ ቢሰጥና+ መጥፎ ነገር ከመፈጸም ተቆጥቦ ሕይወት የሚያስገኙትን ደንቦች ቢከተል፣ በእርግጥ በሕይወት ይኖራል።+ ፈጽሞ አይሞትም። 16 ከሠራቸው ኃጢአቶች ውስጥ አንዱም አይታወስበትም።*+ ፍትሕና ጽድቅ የሆነውን ነገር ስላደረገ በእርግጥ በሕይወት ይኖራል።’+

17 “ይሁንና ወገኖችህ ፍትሐዊ ያልሆነው የእነሱ መንገድ ሆኖ ሳለ ‘የይሖዋ መንገድ ፍትሐዊ አይደለም’ ብለዋል።

18 “ጻድቅ ሰው ጽድቅ ማድረጉን ቢተውና መጥፎ ነገር ቢፈጽም፣ በዚህ የተነሳ ይሞታል።+ 19 ሆኖም ክፉ ሰው ከክፋቱ ቢመለስና ፍትሐዊና ጽድቅ የሆነ ነገር ቢያደርግ፣ ይህን በማድረጉ በሕይወት ይኖራል።+

20 “ይሁንና እናንተ ‘የይሖዋ መንገድ ፍትሐዊ አይደለም’ ብላችኋል።+ የእስራኤል ቤት ሆይ፣ በእያንዳንዳችሁ ላይ እንደ መንገዳችሁ እፈርድባችኋለሁ።”

21 ከረጅም ጊዜ በኋላ ይኸውም በተማረክን በ12ኛው ዓመት፣ በአሥረኛው ወር፣ ከወሩም በአምስተኛው ቀን ከኢየሩሳሌም ያመለጠ ሰው ወደ እኔ መጥቶ+ “ከተማዋ ተመታች!” አለኝ።+

22 ያመለጠው ሰው ከመምጣቱ በፊት በነበረው ምሽት የይሖዋ እጅ በእኔ ላይ ነበረች፤ ሰውየው ጠዋት ወደ እኔ ከመምጣቱ በፊት፣ አምላክ አፌን ከፈተልኝ። እኔም አፌ ተከፍቶ በድጋሚ መናገር ቻልኩ።+

23 ከዚያም የይሖዋ ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፦ 24 “የሰው ልጅ ሆይ፣ በእነዚህ የፈራረሱ ቦታዎች የሚኖሩ ሰዎች+ ስለ እስራኤል ምድር እንዲህ በማለት ይናገራሉ፦ ‘አብርሃም አንድ ራሱ ብቻ ነበር፤ ይሁንና ምድሪቱን ወረሰ።+ እኛ ግን ብዙ ነን፤ በእርግጥ ምድሪቱ ርስት ሆና ተሰጥታናለች።’

25 “ስለዚህ እንዲህ በላቸው፦ ‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ሥጋውን ከነደሙ ትበላላችሁ፤+ ዓይኖቻችሁን አስጸያፊ ወደሆኑት ጣዖቶቻችሁ* ታነሳላችሁ፤ ደምም ታፈሳላችሁ።+ ታዲያ ምድሪቱን ልትወርሱ ይገባችኋል? 26 በሰይፋችሁ ታምናችኋል፤+ አስጸያፊ ልማዶች ትፈጽማላችሁ፤ እያንዳንዳችሁም የባልንጀራችሁን ሚስት አርክሳችኋል።+ ታዲያ ምድሪቱን ልትወርሱ ይገባችኋል?”’+

27 “አንተም እንዲህ በላቸው፦ ‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “በሕያውነቴ እምላለሁ፤ በፈራረሱት ቦታዎች የሚኖሩት ሰዎች በሰይፍ ይወድቃሉ፤ አውላላ ሜዳ ላይ ያሉትንም ለዱር አራዊት መብል አድርጌ እሰጣቸዋለሁ፤ በምሽጎችና በዋሻዎች ውስጥ ያሉትም በበሽታ ይሞታሉ።+ 28 ምድሪቱን ፈጽሞ ባድማ አደርጋታለሁ፤+ ከልክ ያለፈ ኩራቷም ይጠፋል፤ የእስራኤልም ተራሮች ባድማ ይሆናሉ፤+ የሚያልፍባቸውም አይኖርም። 29 ደግሞም በፈጸሟቸው አስጸያፊ ነገሮች ሁሉ የተነሳ+ ምድሪቱን ፈጽሞ ባድማ በማደርግበት ጊዜ+ እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ ያውቃሉ።”’

30 “የሰው ልጅ ሆይ፣ ወገኖችህ በየግድግዳው ሥርና በየቤቱ በራፍ ላይ ሆነው እርስ በርሳቸው ስለ አንተ ይነጋገራሉ።+ አንዱ ሌላውን፣ እያንዳንዱም ወንድሙን፣ ‘ና፣ ከይሖዋ የመጣውን ቃል እንስማ’ ይለዋል። 31 እንደ ሕዝቤ በፊትህ ለመቀመጥ ተሰብስበው ወደ አንተ ይመጣሉ፤ ቃልህን ይሰማሉ፤ ሆኖም በተግባር አያውሉትም።+ በአፋቸው ይሸነግሉሃልና፤* ልባቸው ግን አግባብ ያልሆነ ጥቅም ለማግኘት ይስገበገባል። 32 እነሆ፣ አንተ ለእነሱ ባማረ ድምፅ እንደሚዘፈንና በባለ አውታር መሣሪያ አሳምረው እንደሚጫወቱት የፍቅር ዘፈን ሆነህላቸዋል። ቃልህን ይሰማሉ፤ ሆኖም አንዳቸውም አያደርጉትም። 33 ይህ በሚፈጸምበት ጊዜ፣ ደግሞም ይፈጸማል፣ በመካከላቸው ነቢይ እንደነበረ ያውቃሉ።”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ