የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሕዝቅኤል 34
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ሕዝቅኤል የመጽሐፉ ይዘት

      • በእስራኤል እረኞች ላይ የተነገረ ትንቢት (1-10)

      • ይሖዋ በጎቹን ይንከባከባል (11-31)

        • ‘አገልጋዬ ዳዊት’ እረኛቸው ይሆናል (23)

        • “የሰላም ቃል ኪዳን” (25)

ሕዝቅኤል 34:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 23:1፤ ሚክ 3:1, 11፤ ሶፎ 3:3፤ ዘካ 11:17፤ ማቴ 23:13
  • +ኢሳ 40:11፤ ዮሐ 21:15

ሕዝቅኤል 34:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 21:16፤ ኤር 22:17፤ ሚክ 3:3፤ ዘካ 11:4, 5
  • +ኢሳ 56:11

ሕዝቅኤል 34:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 15:4
  • +ኤር 22:13

ሕዝቅኤል 34:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 23:2፤ 50:6፤ ማቴ 9:36

ሕዝቅኤል 34:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በጎቼን ከእጃቸው እሻለሁ።”

  • *

    ወይም “እንዳያግዱም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 52:24-27

ሕዝቅኤል 34:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 17:34, 35፤ መዝ 80:1፤ ኢሳ 56:8

ሕዝቅኤል 34:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 40:11
  • +ኢዩ 2:1, 2፤ ሶፎ 1:14, 15

ሕዝቅኤል 34:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 23:3፤ ሕዝ 11:17፤ አሞጽ 9:14፤ ሚክ 7:14

ሕዝቅኤል 34:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 25:6፤ 30:23፤ ኤር 31:12
  • +ኤር 33:12

ሕዝቅኤል 34:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 3:15
  • +ሶፎ 3:13

ሕዝቅኤል 34:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚክ 4:6፤ ማቴ 15:24፤ ሉቃስ 15:4

ሕዝቅኤል 34:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘካ 10:3

ሕዝቅኤል 34:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 40:11፤ ኤር 23:3

ሕዝቅኤል 34:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የዳዊትን ዘር ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 11:1፤ ኤር 30:9፤ ዮሐ 10:11፤ ዕብ 13:20፤ 1ጴጥ 5:4፤ ራእይ 7:17
  • +ሕዝ 37:24፤ ሆሴዕ 3:5

ሕዝቅኤል 34:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 29:45፤ ኤር 31:1
  • +መዝ 2:6፤ ኢሳ 9:6፤ ኤር 23:5፤ ሚክ 5:2፤ ሉቃስ 1:32፤ ሥራ 5:31

ሕዝቅኤል 34:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 37:26
  • +ዘሌ 26:6፤ ኢሳ 11:6-9፤ 35:9፤ 65:25፤ ሆሴዕ 2:18
  • +ኤር 23:6፤ 33:16

ሕዝቅኤል 34:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 56:7፤ ሕዝ 20:40፤ ሚክ 4:1
  • +ዘፍ 12:2, 3፤ ዘዳ 28:12፤ ዘካ 8:13

ሕዝቅኤል 34:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:4፤ መዝ 85:12፤ ኢሳ 35:2፤ ሕዝ 36:30
  • +ዘሌ 26:13

ሕዝቅኤል 34:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 30:10፤ 46:27

ሕዝቅኤል 34:29

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ለስም የሚሆን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 36:29
  • +ሕዝ 36:15

ሕዝቅኤል 34:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 37:27

ሕዝቅኤል 34:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 78:52፤ 100:3፤ ኢሳ 40:11

ተዛማጅ ሐሳብ

ሕዝ. 34:2ኤር 23:1፤ ሚክ 3:1, 11፤ ሶፎ 3:3፤ ዘካ 11:17፤ ማቴ 23:13
ሕዝ. 34:2ኢሳ 40:11፤ ዮሐ 21:15
ሕዝ. 34:32ነገ 21:16፤ ኤር 22:17፤ ሚክ 3:3፤ ዘካ 11:4, 5
ሕዝ. 34:3ኢሳ 56:11
ሕዝ. 34:4ሉቃስ 15:4
ሕዝ. 34:4ኤር 22:13
ሕዝ. 34:5ኤር 23:2፤ 50:6፤ ማቴ 9:36
ሕዝ. 34:10ኤር 52:24-27
ሕዝ. 34:111ሳሙ 17:34, 35፤ መዝ 80:1፤ ኢሳ 56:8
ሕዝ. 34:12ኢሳ 40:11
ሕዝ. 34:12ኢዩ 2:1, 2፤ ሶፎ 1:14, 15
ሕዝ. 34:13ኤር 23:3፤ ሕዝ 11:17፤ አሞጽ 9:14፤ ሚክ 7:14
ሕዝ. 34:14ኢሳ 25:6፤ 30:23፤ ኤር 31:12
ሕዝ. 34:14ኤር 33:12
ሕዝ. 34:15ኤር 3:15
ሕዝ. 34:15ሶፎ 3:13
ሕዝ. 34:16ሚክ 4:6፤ ማቴ 15:24፤ ሉቃስ 15:4
ሕዝ. 34:17ዘካ 10:3
ሕዝ. 34:22ኢሳ 40:11፤ ኤር 23:3
ሕዝ. 34:23ኢሳ 11:1፤ ኤር 30:9፤ ዮሐ 10:11፤ ዕብ 13:20፤ 1ጴጥ 5:4፤ ራእይ 7:17
ሕዝ. 34:23ሕዝ 37:24፤ ሆሴዕ 3:5
ሕዝ. 34:24ዘፀ 29:45፤ ኤር 31:1
ሕዝ. 34:24መዝ 2:6፤ ኢሳ 9:6፤ ኤር 23:5፤ ሚክ 5:2፤ ሉቃስ 1:32፤ ሥራ 5:31
ሕዝ. 34:25ሕዝ 37:26
ሕዝ. 34:25ዘሌ 26:6፤ ኢሳ 11:6-9፤ 35:9፤ 65:25፤ ሆሴዕ 2:18
ሕዝ. 34:25ኤር 23:6፤ 33:16
ሕዝ. 34:26ኢሳ 56:7፤ ሕዝ 20:40፤ ሚክ 4:1
ሕዝ. 34:26ዘፍ 12:2, 3፤ ዘዳ 28:12፤ ዘካ 8:13
ሕዝ. 34:27ዘሌ 26:4፤ መዝ 85:12፤ ኢሳ 35:2፤ ሕዝ 36:30
ሕዝ. 34:27ዘሌ 26:13
ሕዝ. 34:28ኤር 30:10፤ 46:27
ሕዝ. 34:29ሕዝ 36:29
ሕዝ. 34:29ሕዝ 36:15
ሕዝ. 34:30ሕዝ 37:27
ሕዝ. 34:31መዝ 78:52፤ 100:3፤ ኢሳ 40:11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ሕዝቅኤል 34:1-31

ሕዝቅኤል

34 የይሖዋ ቃል ዳግመኛ እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፦ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፣ በእስራኤል እረኞች ላይ ትንቢት ተናገር። ትንቢት ተናገር፤ እረኞቹንም እንዲህ በላቸው፦ ‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ራሳቸውን ለሚመግቡ የእስራኤል እረኞች ወዮላቸው!+ እረኞቹ ሊመግቡ የሚገባው መንጋውን አይደለም?+ 3 ጮማውን ትበላላችሁ፤ ሱፉን ትለብሳላችሁ፤ የሰባውንም እንስሳ ታርዳላችሁ፤+ መንጋውን ግን አትመግቡም።+ 4 የደከመውን አላበረታችሁም፣ የታመመውን አልፈወሳችሁም፣ የተጎዳውን በጨርቅ አላሰራችሁትም፣ የባዘኑትን መልሳችሁ አላመጣችሁም ወይም የጠፋውን አልፈለጋችሁም፤+ ከዚህ ይልቅ በጭካኔና በግፍ ገዛችኋቸው።+ 5 በጎቹ እረኛ በማጣታቸው ተበታተኑ፤+ ተበታትነው ለዱር አራዊት ሁሉ መብል ሆኑ። 6 በጎቼ በየተራራውና ከፍ ባለው ኮረብታ ሁሉ ባዘኑ፤ በምድር ሁሉ ላይ ተበተኑ፤ የፈለጋቸው ወይም እነሱን ለማግኘት የጣረ አንድም ሰው የለም።

7 “‘“ስለዚህ እናንተ እረኞች፣ የይሖዋን ቃል ስሙ፦ 8 ‘“በሕያውነቴ እምላለሁ” ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ፣ “በጎቼ እረኛ ስላጡና እረኞቼ በጎቼን ስላልፈለጉ፣ ይልቁንም እረኞቹ ራሳቸውን ስለመገቡና በጎቼን ስላልመገቡ፣ በጎቼ ለአደን ተዳርገዋል፤ ለዱር አራዊትም ሁሉ መብል ሆነዋል፤”’ 9 ስለዚህ እናንተ እረኞች፣ የይሖዋን ቃል ስሙ። 10 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እኔ በእረኞቹ ላይ ተነስቻለሁ፤ ስለ በጎቼ እጠይቃቸዋለሁ፤* በጎቼን እንዳያሰማሩም* እከለክላቸዋለሁ፤+ እረኞቹም ከእንግዲህ ራሳቸውን አይመግቡም። በጎቼን ከአፋቸው አስጥላለሁ፤ ከእንግዲህ ለእነሱ መብል አይሆኑም።’”

11 “‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ “እነሆኝ፣ እኔ ራሴ በጎቼን እፈልጋለሁ፤ ደግሞም እንከባከባቸዋለሁ።+ 12 የተበታተኑትን በጎቹን አግኝቶ እንደሚመግብ እረኛ በጎቼን እንከባከባለሁ።+ በደመናትና በድቅድቅ ጨለማ ቀን ከተበተኑባቸው ቦታዎች ሁሉ እታደጋቸዋለሁ።+ 13 ከሕዝቦች መካከል አወጣቸዋለሁ፤ ከየአገሩም እሰበስባቸዋለሁ፤ ወደ ምድራቸውም አመጣቸዋለሁ፤ በእስራኤል ተራሮች፣ በየጅረቱ ዳርና በምድሪቱ ላይ በሚገኙት መኖሪያ ስፍራዎች ሁሉ አሰማራቸዋለሁ።+ 14 ጥሩ በሆነ መስክ ላይ አሰማራቸዋለሁ፤ ከፍ ያሉት የእስራኤል ተራሮችም የግጦሽ መሬት ይሆኗቸዋል።+ በዚያም ጥሩ በሆነ የግጦሽ መሬት ላይ ያርፋሉ፤+ በእስራኤልም ተራሮች ላይ በለመለመ መስክ ይሰማራሉ።”

15 “‘“በጎቼን እኔ ራሴ አሰማራለሁ፤+ እኔ ራሴም አሳርፋቸዋለሁ”+ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ። 16 “የጠፋውን እፈልጋለሁ፤+ የባዘነውን መልሼ አመጣለሁ፤ የተጎዳውን በጨርቅ አስራለሁ፤ የደከመውን አበረታለሁ፤ የወፈረውንና ጠንካራ የሆነውን ግን አጠፋለሁ። እፈርድበታለሁ፤ ተገቢውንም ቅጣት እሰጠዋለሁ።”

17 “‘በጎቼ ስለሆናችሁት ስለ እናንተ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “በበግና በበግ መካከል እንዲሁም በአውራ በጎችና በአውራ ፍየሎች መካከል ልፈርድ ነው።+ 18 እናንተ ምርጥ ከሆነው የግጦሽ ስፍራ መመገባችሁ አነሳችሁ? የቀሩትን የግጦሽ ስፍራዎች ደግሞ በእግራችሁ መረጋገጥ ይገባችኋል? እጅግ የጠራውን ውኃ ከጠጣችሁ በኋላስ ውኃውን በእግራችሁ እየመታችሁ ማደፍረሳችሁ ተገቢ ነው? 19 ታዲያ በጎቼ በእግራችሁ በረጋገጣችሁት የግጦሽ መስክ ላይ መሰማራትና በእግራችሁ እየመታችሁ ያደፈረሳችሁትን ውኃ መጠጣት ይኖርባቸዋል?”

20 “ስለዚህ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላቸዋል፦ “እነሆኝ፣ እኔ ራሴ በሰባው በግና ከሲታ በሆነው በግ መካከል እፈርዳለሁ፤ 21 እናንተ የታመሙት ሁሉ በየአቅጣጫው እስኪበታተኑ ድረስ በጎናችሁና በትከሻችሁ ገፍታችኋቸዋልና፤ በቀንዳችሁም ገፍትራችኋቸዋል። 22 በጎቼንም አድናለሁ፤ እነሱም ከእንግዲህ ለአደን አይዳረጉም፤+ እኔም በበግና በበግ መካከል እፈርዳለሁ። 23 በእነሱ ላይ አንድ እረኛ ይኸውም አገልጋዬን ዳዊትን* አስነሳለሁ፤+ እሱም ይመግባቸዋል። እሱ ራሱ ያሰማራቸዋል፤ እረኛቸውም ይሆናል።+ 24 ደግሞም እኔ ይሖዋ አምላካቸው እሆናለሁ፤+ አገልጋዬ ዳዊት ደግሞ በመካከላቸው አለቃ ይሆናል።+ እኔ ይሖዋ ራሴ ተናግሬአለሁ።

25 “‘“ከእነሱም ጋር የሰላም ቃል ኪዳን እገባለሁ፤+ አደገኛ የሆኑ የዱር አራዊትንም ከምድሪቱ ላይ አጠፋለሁ፤+ በመሆኑም በምድረ በዳ ያለስጋት ይኖራሉ፤ በጫካዎችም ውስጥ ይተኛሉ።+ 26 እነሱንና በኮረብታዬ ዙሪያ ያለውን ቦታ በረከት አደርጋቸዋለሁ፤+ ዝናብም በወቅቱ እንዲዘንብ አደርጋለሁ። በረከት እንደ ዝናብ ይወርዳል።+ 27 የሜዳው ዛፎች ፍሬያቸውን ይሰጣሉ፤ መሬቱም ፍሬ ይሰጣል፤+ እነሱም በምድሪቱ ላይ ያለስጋት ይቀመጣሉ። ቀንበራቸውን በምሰብርበትና ባሪያ አድርገው ከሚገዟቸው እጅ በማድናቸው ጊዜ እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ ያውቃሉ።+ 28 ከእንግዲህ ወዲህ ብሔራት እነሱን ለማደን አይነሱም፤ የምድር አራዊትም አይበሏቸውም፤ ያለስጋትም ይኖራሉ፤ የሚያስፈራቸውም የለም።+

29 “‘“ዝና የሚያስገኝ* የእርሻ ቦታ እሰጣቸዋለሁ፤ ከእንግዲህ በምድሪቱ ላይ በረሃብ አያልቁም፤+ ደግሞም ከእንግዲህ ወዲህ ብሔራት አያዋርዷቸውም።+ 30 ‘በዚህ ጊዜ እኔ አምላካቸው ይሖዋ ከእነሱ ጋር እንደሆንኩና እነሱ ይኸውም የእስራኤል ቤት ሕዝቤ እንደሆኑ ያውቃሉ’+ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።”’

31 “‘እናንተ በጎቼ፣+ የምንከባከባችሁ በጎች፣ ከአፈር የተሠራችሁ ሰዎች ናችሁ፤ እኔም አምላካችሁ ነኝ’ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።”

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ