የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሕዝቅኤል 7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ሕዝቅኤል የመጽሐፉ ይዘት

      • ፍጻሜው ደርሷል (1-27)

        • “በዓይነቱ ልዩ የሆነ ጥፋት” (5)

        • “ብራቸውን በየጎዳናው ይጥላሉ” (19)

        • ቤተ መቅደሱ ይረክሳል (22)

ሕዝቅኤል 7:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 5:11
  • +ኤር 16:18፤ ሕዝ 16:43
  • +ሕዝ 6:13

ሕዝቅኤል 7:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 21:12፤ ዳን 9:12

ሕዝቅኤል 7:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ይነቃል።”

ሕዝቅኤል 7:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “የአበባው ጉንጉን መጥቷል” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሶፎ 1:14

ሕዝቅኤል 7:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 34:21
  • +ኤር 7:20፤ ሕዝ 5:13

ሕዝቅኤል 7:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 13:14
  • +ኢሳ 66:6፤ ሕዝ 33:29

ሕዝቅኤል 7:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “የአበባው ጉንጉን መጥቷል” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሶፎ 1:14

ሕዝቅኤል 7:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 59:6፤ ኤር 6:7፤ ሚክ 6:12

ሕዝቅኤል 7:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    በሁሉም ላይ ጥፋት ስለሚመጣ የሚገዛም ሆነ የሚሸጥ የሚያገኘው ጥቅም እንደሌለ ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሶፎ 1:18

ሕዝቅኤል 7:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “በበደሉም” ማለትም ሊሆን ይችላል።

ሕዝቅኤል 7:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 4:5
  • +ኤር 7:20፤ 12:12

ሕዝቅኤል 7:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:25
  • +ኤር 14:18፤ ሕዝ 5:12

ሕዝቅኤል 7:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 59:11

ሕዝቅኤል 7:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከፍርሃት የተነሳ ሽንታቸውን እንደሚለቁ ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 21:7

ሕዝቅኤል 7:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    በሐዘን ምክንያት ፀጉራቸውን እንደሚላጩ ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 3:24
  • +ኢሳ 22:12

ሕዝቅኤል 7:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳቸው በልታ አትጠግብም።”

  • *

    ብራቸውንና ወርቃቸውን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 11:4፤ ሶፎ 1:18

ሕዝቅኤል 7:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከወርቅና ከብር የተሠሩ ዕቃዎቻቸውን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 21:1, 7፤ ኤር 7:30

ሕዝቅኤል 7:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ጣዖቶች ለመሥራት የተጠቀሙባቸውን ብራቸውንና ወርቃቸውን ያመለክታል።

ሕዝቅኤል 7:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የይሖዋን መቅደስ ቅድስተ ቅዱሳን የሚያመለክት ሳይሆን አይቀርም።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 18:17
  • +2ዜና 36:19፤ ሰቆ 1:10

ሕዝቅኤል 7:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    በግዞት ሲወሰዱ የሚታሰሩበትን ሰንሰለት ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 21:16፤ 24:3, 4፤ ኤር 2:34፤ ሕዝ 9:9
  • +ኢሳ 59:6፤ ሚክ 2:2
  • +ኤር 39:6, 7፤ ሰቆ 3:7

ሕዝቅኤል 7:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:48-51፤ ሕዝ 21:31፤ ዕን 1:6
  • +ኤር 6:12፤ ሰቆ 5:2
  • +ሕዝ 21:2

ሕዝቅኤል 7:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 57:21፤ ኤር 8:15

ሕዝቅኤል 7:26

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መመሪያ፤ ትምህርት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 21:1, 2፤ 37:17
  • +መዝ 74:9፤ ሰቆ 2:9፤ ሕዝ 20:3

ሕዝቅኤል 7:27

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በባዶነት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 52:10
  • +ሕዝ 6:13

ተዛማጅ ሐሳብ

ሕዝ. 7:4ሕዝ 5:11
ሕዝ. 7:4ኤር 16:18፤ ሕዝ 16:43
ሕዝ. 7:4ሕዝ 6:13
ሕዝ. 7:52ነገ 21:12፤ ዳን 9:12
ሕዝ. 7:7ሶፎ 1:14
ሕዝ. 7:82ዜና 34:21
ሕዝ. 7:8ኤር 7:20፤ ሕዝ 5:13
ሕዝ. 7:9ኤር 13:14
ሕዝ. 7:9ኢሳ 66:6፤ ሕዝ 33:29
ሕዝ. 7:10ሶፎ 1:14
ሕዝ. 7:11ኢሳ 59:6፤ ኤር 6:7፤ ሚክ 6:12
ሕዝ. 7:12ሶፎ 1:18
ሕዝ. 7:14ኤር 4:5
ሕዝ. 7:14ኤር 7:20፤ 12:12
ሕዝ. 7:15ዘሌ 26:25
ሕዝ. 7:15ኤር 14:18፤ ሕዝ 5:12
ሕዝ. 7:16ኢሳ 59:11
ሕዝ. 7:17ሕዝ 21:7
ሕዝ. 7:18ኢሳ 3:24
ሕዝ. 7:18ኢሳ 22:12
ሕዝ. 7:19ምሳሌ 11:4፤ ሶፎ 1:18
ሕዝ. 7:202ነገ 21:1, 7፤ ኤር 7:30
ሕዝ. 7:22ኤር 18:17
ሕዝ. 7:222ዜና 36:19፤ ሰቆ 1:10
ሕዝ. 7:232ነገ 21:16፤ 24:3, 4፤ ኤር 2:34፤ ሕዝ 9:9
ሕዝ. 7:23ኢሳ 59:6፤ ሚክ 2:2
ሕዝ. 7:23ኤር 39:6, 7፤ ሰቆ 3:7
ሕዝ. 7:24ዘዳ 28:48-51፤ ሕዝ 21:31፤ ዕን 1:6
ሕዝ. 7:24ኤር 6:12፤ ሰቆ 5:2
ሕዝ. 7:24ሕዝ 21:2
ሕዝ. 7:25ኢሳ 57:21፤ ኤር 8:15
ሕዝ. 7:26ኤር 21:1, 2፤ 37:17
ሕዝ. 7:26መዝ 74:9፤ ሰቆ 2:9፤ ሕዝ 20:3
ሕዝ. 7:27ኤር 52:10
ሕዝ. 7:27ሕዝ 6:13
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ሕዝቅኤል 7:1-27

ሕዝቅኤል

7 የይሖዋ ቃል ዳግመኛ እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፦ 2 “አንተ የሰው ልጅ ሆይ፣ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ለእስራኤል ምድር እንዲህ ይላል፦ ‘ፍጻሜ! በአራቱ የምድሪቱ ማዕዘናት ላይ ፍጻሜ መጥቷል። 3 አሁን ፍጻሜሽ ደርሷል፤ ቁጣዬንም በአንቺ ላይ አወርዳለሁ፤ እንደ መንገድሽም እፈርድብሻለሁ፤ ለፈጸምሻቸውም አስጸያፊ ድርጊቶች ሁሉ ተጠያቂ አደርግሻለሁ። 4 ዓይኔ አያዝንልሽም፤ ደግሞም አልራራልሽም፤+ የተከተልሽው መንገድ የሚያስከትለውን ውጤት አመጣብሻለሁና፤ የፈጸምሻቸው አስጸያፊ ድርጊቶች የሚያስከትሉትን መዘዝ ትቀምሻለሽ።+ እናንተም እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ።’+

5 “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እነሆ ጥፋት፣ በዓይነቱ ልዩ የሆነ ጥፋት እየመጣ ነው!+ 6 ፍጻሜ እየመጣ ነው፤ ፍጻሜው ይመጣል፤ በአንቺ ላይ ይነሳል።* እነሆ፣ ፍጻሜው እየመጣ ነው! 7 አንቺ በምድሪቱ የምትኖሪ፣ ተራሽ ደርሷል።* ጊዜው እየደረሰ ነው፤ ቀኑ ቀርቧል።+ በተራሮች ላይ የእልልታ ሳይሆን የሁከት ድምፅ ይሰማል።

8 “‘በቅርብ ጊዜ ውስጥ ቁጣዬን በአንቺ ላይ አወርዳለሁ፤+ ንዴቴንም ሁሉ በአንቺ ላይ እወጣለሁ፤+ እንደ መንገድሽም እፈርድብሻለሁ፤ ለፈጸምሻቸውም አስጸያፊ ድርጊቶች ሁሉ ተጠያቂ አደርግሻለሁ። 9 ዓይኔ አያዝንም፤ ደግሞም አልራራም።+ የተከተልሽው መንገድ የሚያስከትለውን ውጤት አመጣብሻለሁ፤ የፈጸምሻቸው አስጸያፊ ድርጊቶች የሚያስከትሉብሽን መዘዝ ትቀምሻለሽ። እናንተም የምመታችሁ እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ።+

10 “‘እነሆ ቀኑ! እነሆ ቀኑ እየመጣ ነው!+ ተራሽ ደርሷል፤* በትሩ አብቧል፤ እብሪትም አቆጥቁጧል። 11 ዓመፅ አድጎ የክፋት በትር ሆኗል።+ እነሱም ሆኑ ሀብታቸው ደግሞም ሕዝባቸውም ሆነ ታላቅነታቸው ይጠፋል። 12 ጊዜው ይደርሳል፤ ቀኑም ይመጣል። የሚገዛ አይደሰት፤ የሚሸጥም አይዘን፤ በሕዝባቸው ሁሉ ላይ ቁጣ ነዷልና።*+ 13 ሻጩ በሕይወት ቢተርፍ እንኳ ወደተሸጠው ነገር አይመለስም፤ ራእዩ በሕዝቡ ሁሉ ላይ ነውና። ማንም አይመለስም፤ ከፈጸመውም በደል የተነሳ* ማንም ሕይወቱን ማትረፍ አይችልም።

14 “‘መለከት ነፍተዋል፤+ ሁሉም ቢዘጋጁም ወደ ውጊያ የሚሄድ አንድም ሰው የለም፤ ምክንያቱም ቁጣዬ በሕዝቡ ሁሉ ላይ ነዷል።+ 15 በውጭ ሰይፍ፣+ በውስጥ ደግሞ ቸነፈርና ረሃብ አለ። በሜዳ ያለ ሁሉ በሰይፍ ይሞታል፤ በከተማዋ ውስጥ ያሉትን ደግሞ ረሃብና ቸነፈር ይፈጃቸዋል።+ 16 አምልጠው መትረፍ የቻሉት ሁሉ ወደ ተራሮች ይሄዳሉ፤ እያንዳንዳቸውም በሸለቆ ውስጥ እንዳሉ ርግቦች በበደላቸው ይቃትታሉ።+ 17 እጃቸው ሁሉ ይዝላል፤ ጉልበታቸውም ሁሉ በውኃ ይርሳል።*+ 18 ማቅ ለብሰዋል፤+ ብርክም ይዟቸዋል። ሁሉም ኀፍረት ይከናነባሉ፤ ራስም ሁሉ ይመለጣል።*+

19 “‘ብራቸውን በየጎዳናው ይጥላሉ፤ ወርቃቸውም አስጸያፊ ነገር ይሆንባቸዋል። በይሖዋ የቁጣ ቀን ብራቸውም ሆነ ወርቃቸው ሊያድናቸው አይችልም።+ በልተው አይጠግቡም፤* ሆዳቸውንም አይሞሉም፤ በኃጢአት እንዲወድቁ እንቅፋት ሆኖባቸዋልና።* 20 በጌጦቻቸው ውበት ታበዩ፤ በእነዚህም* ጸያፍ የሆኑ ምስሎቻቸውን ይኸውም አስጸያፊ ጣዖቶቻቸውን ሠሩ።+ በዚህም ምክንያት ብሩንና ወርቁን ርኩስ ነገር አደርግባቸዋለሁ። 21 ባዕዳን የሆኑ ሰዎች እንዲዘርፉት፣ በምድር ላይ የሚኖሩ ክፉ ሰዎችም እንዲበዘብዙት አሳልፌ እሰጣቸዋለሁ፤* እነሱም ያረክሱታል።

22 “‘ፊቴን ከእነሱ አዞራለሁ፤+ እነሱም የተሰወረውን ቦታዬን* ያረክሳሉ፤ ዘራፊዎችም ወደ እሷ ይገባሉ፤ ደግሞም ያረክሷታል።+

23 “‘ምድሪቱ ነፍስ ግድያ በሚያስከትል የተዛባ ፍርድ ስለተሞላች፣+ ከተማዋም በዓመፅ ስለተሞላች+ ሰንሰለት*+ ሥራ። 24 ከብሔራት መካከል እጅግ የከፉትን አመጣለሁ፤+ እነሱም ቤቶቻቸውን ይወርሳሉ፤+ የብርቱዎቹንም ኩራት አጠፋለሁ፤ መቅደሶቻቸውም ይረክሳሉ።+ 25 መከራ ሲመጣባቸው ሰላምን ይሻሉ፤ ሆኖም ሰላም አይኖርም።+ 26 በጥፋት ላይ ጥፋት ይመጣል፤ በወሬም ላይ ወሬ ይናፈሳል፤ ሰዎችም ከነቢይ ራእይ ይሻሉ፤+ ሆኖም ሕግ* ከካህን፣ ምክርም ከሽማግሌዎች ዘንድ ይጠፋል።+ 27 ንጉሡ ያለቅሳል፤+ አለቃውም በተስፋ መቁረጥ* ስሜት ይዋጣል፤ የምድሪቱም ሕዝብ ከመሸበሩ የተነሳ እጁ ይንቀጠቀጣል። እንደ መንገዳቸው አደርግባቸዋለሁ፤ ደግሞም እነሱ እንደፈረዱት እፈርድባቸዋለሁ። እኔም ይሖዋ እንደሆንኩ ያውቃሉ።’”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ