የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 31
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • አስተማማኝ እርዳታ የሚገኘው ከሰው ሳይሆን ከአምላክ ነው (1-9)

        • የግብፅ ፈረሶች ሥጋ ናቸው (3)

ኢሳይያስ 31:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፈረሰኞች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 30:2
  • +ዘዳ 17:15, 16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 317-318

ኢሳይያስ 31:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 29:6, 7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 319-320

ኢሳይያስ 31:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 33:17፤ ምሳሌ 21:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 320-321

ኢሳይያስ 31:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 321-323

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1996፣ ገጽ 32

ኢሳይያስ 31:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:11, 12፤ መዝ 91:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 323

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1996፣ ገጽ 32

ኢሳይያስ 31:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 55:7፤ ኢዩ 2:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 323-325

ኢሳይያስ 31:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 325-327

ኢሳይያስ 31:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 19:35፤ 2ዜና 32:21፤ ኢሳ 37:36

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 327-328

ኢሳይያስ 31:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እሳቱ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 328

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 31:1ኢሳ 30:2
ኢሳ. 31:1ዘዳ 17:15, 16
ኢሳ. 31:2ሕዝ 29:6, 7
ኢሳ. 31:3መዝ 33:17፤ ምሳሌ 21:31
ኢሳ. 31:5ዘዳ 32:11, 12፤ መዝ 91:4
ኢሳ. 31:6ኢሳ 55:7፤ ኢዩ 2:12
ኢሳ. 31:82ነገ 19:35፤ 2ዜና 32:21፤ ኢሳ 37:36
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 31:1-9

ኢሳይያስ

31 እርዳታ ለማግኘት ወደ ግብፅ ለሚወርዱ፣+

በፈረሶች ለሚመኩ፣+

ብዛት ባላቸው የጦር ሠረገሎችና

ብርቱ በሆኑ የጦር ፈረሶች* ለሚታመኑ ወዮላቸው!

ነገር ግን በእስራኤል ቅዱስ ተስፋ አያደርጉም፤

ይሖዋንም አይሹም።

 2 ይሁንና እሱም ጥበበኛ ነው፤ ጥፋትም ያመጣል፤

ቃሉንም አያጥፍም።

በክፉ አድራጊዎች ቤት ላይ፣

እንዲሁም መጥፎ ነገር የሚሠሩ ሰዎችን በሚረዱ ላይ ይነሳል።+

 3 ግብፃውያን ግን ተራ ሰዎች እንጂ አምላክ አይደሉም፤

ፈረሶቻቸው ሥጋ እንጂ መንፈስ አይደሉም።+

ይሖዋ እጁን ሲዘረጋ፣

እርዳታ የሚሰጥ ሁሉ ይሰናከላል፤

እርዳታ ተቀባዩም ሁሉ ይወድቃል፤

ሁሉም አንድ ላይ ይጠፋሉ።

 4 ይሖዋ እንዲህ ብሎኛልና፦

“አንበሳ ይኸውም ደቦል አንበሳ ባደነው እንስሳ ላይ ቆሞ እንደሚያገሳ፣

ብዙ እረኞች ተጠራርተው ሲመጡበትም

ጩኸታቸው እንደማያሸብረው፣

የሚያሰሙትም ሁካታ እንደማያስፈራው ሁሉ

የሠራዊት ጌታ ይሖዋም ለጽዮን ተራራና ለኮረብታዋ ሲል

ለመዋጋት ይወርዳል።

 5 ተወርውረው እንደሚወርዱ ወፎች፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋም እንዲሁ ኢየሩሳሌምን ይከልላታል።+

ይከልላታል፤ ደግሞም ያድናታል።

ከአደጋ ያስጥላታል፤ እንዲሁም ይታደጋታል።”

6 “የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፣ እጅግ ወዳመፃችሁበት አምላክ ተመለሱ።+ 7 በዚያ ቀን እያንዳንዱ ሰው በገዛ እጆቻችሁ በኃጢአት የሠራችኋቸውን የማይረቡ የብር አማልክቱንና ከንቱ የሆኑ የወርቅ አማልክቱን ያስወግዳልና።

 8 አሦራዊውም የሰው ባልሆነ ሰይፍ ይወድቃል፤

የሰው ያልሆነም ሰይፍ ይበላዋል።+

እሱም ሰይፉን ፈርቶ ይሸሻል፤

ወጣቶቹም የግዳጅ ሥራ ይሠራሉ።

 9 ቋጥኙ እጅግ ከመፍራቱ የተነሳ ደብዛው ይጠፋል፤

መኳንንቱም ምልክት ሆኖ የሚያገለግለውን ምሰሶ ሲያዩ ይሸበራሉ” ይላል

ብርሃኑ* በጽዮን፣ እቶኑም በኢየሩሳሌም የሆነው ይሖዋ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ