-
ዘፍጥረት 47:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ከዚያም ዮሴፍ ሕዝቡን እንዲህ አላቸው፦ “ይኸው ዛሬ እናንተንም ሆነ መሬታችሁን ለፈርዖን ገዝቻለሁ። ዘር ይኸውላችሁ፤ እናንተም በመሬቱ ላይ ዝሩ።
-
-
መዝሙር 105:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ባሪያ እንዲሆን የተሸጠውን ሰው፣ ዮሴፍን
ከእነሱ አስቀድሞ ላከው።+
-