ዘፍጥረት 45:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 አሁን ግን እኔን ወደዚህ በመሸጣችሁ አትዘኑ፤ እርስ በርሳችሁም አትወቃቀሱ፤ ምክንያቱም አምላክ ከእናንተ አስቀድሞ የላከኝ ሕይወት ለማዳን ሲል ነው።+ መዝሙር 105:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ባሪያ እንዲሆን የተሸጠውን ሰው፣ ዮሴፍንከእነሱ አስቀድሞ ላከው።+