-
ዘፍጥረት 45:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ወንዶች ልጆችህን፣ የልጅ ልጆችህን፣ መንጎችህን፣ ከብቶችህንና ያለህን ነገር በሙሉ ይዘህ በመምጣት በአቅራቢያዬ በጎሸን ምድር ትኖራለህ።+
-
-
ዘፀአት 1:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ከጊዜ በኋላ ዮሴፍን የማያውቅ አዲስ ንጉሥ በግብፅ ተነሳ።
-