ዘፍጥረት 7:11, 12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ኖኅ በተወለደ በ600ኛው ዓመት፣ በሁለተኛው ወር ከወሩም በ17ኛው ቀን፣ በዚያ ቀን፣ ተንጣሎ የሚገኘው ጥልቅ ውኃ ምንጮች ሁሉ ተነደሉ፤ የሰማያት የውኃ በሮችም ተከፈቱ።+ 12 ዝናቡም ለ40 ቀንና ለ40 ሌሊት በምድር ላይ ወረደ።
11 ኖኅ በተወለደ በ600ኛው ዓመት፣ በሁለተኛው ወር ከወሩም በ17ኛው ቀን፣ በዚያ ቀን፣ ተንጣሎ የሚገኘው ጥልቅ ውኃ ምንጮች ሁሉ ተነደሉ፤ የሰማያት የውኃ በሮችም ተከፈቱ።+ 12 ዝናቡም ለ40 ቀንና ለ40 ሌሊት በምድር ላይ ወረደ።