ዘፍጥረት 9:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከመርከቡ የወጡት የኖኅ ወንዶች ልጆች ሴም፣ ካምና ያፌት ናቸው።+ ከጊዜ በኋላ ካም፣ ከነአንን ወለደ።+ 1 ዜና መዋዕል 1:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ኖኅ፣+ሴም፣+ ካምና ያፌት።+