-
ዘፍጥረት 7:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ኖኅም የጥፋት ውኃው ከመጀመሩ በፊት ከወንዶች ልጆቹ፣ ከሚስቱና ከልጆቹ ሚስቶች ጋር በመሆን ወደ መርከቡ ገባ።+
-
-
ዘፍጥረት 10:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 የኖኅ ወንዶች ልጆች የሆኑት የሴም፣ የካም እና የያፌት ታሪክ ይህ ነው።
ከጥፋት ውኃ በኋላ ወንዶች ልጆች ወለዱ።+
-