ዘፍጥረት 9:18, 19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከመርከቡ የወጡት የኖኅ ወንዶች ልጆች ሴም፣ ካምና ያፌት ናቸው።+ ከጊዜ በኋላ ካም፣ ከነአንን ወለደ።+ 19 የኖኅ ወንዶች ልጆች እነዚህ ሦስቱ ነበሩ፤ የምድር ሕዝብ ሁሉ የተገኘው ከእነሱ ሲሆን በኋላም ወደተለያየ አካባቢ ተሰራጨ።+ ሉቃስ 3:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ኢየሱስ+ ሥራውን ሲጀምር 30 ዓመት ገደማ ሆኖት ነበር፤+ ሕዝቡም የዮሴፍ ልጅ+ እንደሆነ አድርገው ያስቡ ነበር፤ዮሴፍ የሄሊ ልጅ፣ ሉቃስ 3:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ሴሎም የቃይናን ልጅ፣ቃይናን የአርፋክስድ ልጅ፣+አርፋክስድ የሴም ልጅ፣+ሴም የኖኅ ልጅ፣+ኖኅ የላሜህ ልጅ፣+ አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025) ውጣ ግባ አማርኛ አጋራ የግል ምርጫዎች Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania የአጠቃቀም ውል ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ JW.ORG ግባ አጋራ በኢሜይል አጋራ
18 ከመርከቡ የወጡት የኖኅ ወንዶች ልጆች ሴም፣ ካምና ያፌት ናቸው።+ ከጊዜ በኋላ ካም፣ ከነአንን ወለደ።+ 19 የኖኅ ወንዶች ልጆች እነዚህ ሦስቱ ነበሩ፤ የምድር ሕዝብ ሁሉ የተገኘው ከእነሱ ሲሆን በኋላም ወደተለያየ አካባቢ ተሰራጨ።+
23 ኢየሱስ+ ሥራውን ሲጀምር 30 ዓመት ገደማ ሆኖት ነበር፤+ ሕዝቡም የዮሴፍ ልጅ+ እንደሆነ አድርገው ያስቡ ነበር፤ዮሴፍ የሄሊ ልጅ፣ ሉቃስ 3:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ሴሎም የቃይናን ልጅ፣ቃይናን የአርፋክስድ ልጅ፣+አርፋክስድ የሴም ልጅ፣+ሴም የኖኅ ልጅ፣+ኖኅ የላሜህ ልጅ፣+