1 ነገሥት 9:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 እነሱም ወደ ኦፊር+ በመሄድ 420 ታላንት ወርቅ አምጥተው ለንጉሥ ሰለሞን ሰጡት። 1 ነገሥት 10:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ከኦፊር ወርቅ ጭነው የመጡት የኪራም መርከቦች ከኦፊር+ እጅግ ብዙ የሰንደል ዛፍ ሳንቃዎችንና+ የከበሩ ድንጋዮችንም+ አምጥተው ነበር።