ዘፍጥረት 20:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 አብርሃም ድንኳኑን+ ከዚያ ነቅሎ ወደ ኔጌብ ምድር ሄደ፤ በቃዴስና+ በሹር+ መካከልም መኖር ጀመረ። በጌራራ+ እየኖረ* ሳለ ዘፍጥረት 24:62 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 62 ይስሐቅም በኔጌብ+ ምድር ይኖር ስለነበር ከብኤርላሃይሮዒ+ አቅጣጫ መጣ።