ዘፍጥረት 24:34, 35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 እሱም እንዲህ አለ፦ “እኔ የአብርሃም አገልጋይ ነኝ።+ 35 ይሖዋ ጌታዬን እጅግ ባርኮታል፤ በጎች፣ ከብቶች፣ ብር፣ ወርቅ፣ ወንድና ሴት አገልጋዮች እንዲሁም ግመሎችና አህዮች በመስጠት በጣም አበልጽጎታል።+
34 እሱም እንዲህ አለ፦ “እኔ የአብርሃም አገልጋይ ነኝ።+ 35 ይሖዋ ጌታዬን እጅግ ባርኮታል፤ በጎች፣ ከብቶች፣ ብር፣ ወርቅ፣ ወንድና ሴት አገልጋዮች እንዲሁም ግመሎችና አህዮች በመስጠት በጣም አበልጽጎታል።+