-
ዘፍጥረት 13:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 አብራም በከብት፣ በብርና በወርቅ እጅግ በልጽጎ ነበር።+
-
-
ዘፍጥረት 24:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 አብርሃምም አረጀ፤ ዕድሜውም ገፋ፤ ይሖዋም አብርሃምን በሁሉ ነገር ባረከው።+
-