ሮም 4:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ምክንያቱም አብርሃም ወይም ዘሩ የዓለም ወራሽ+ እንደሚሆን ተስፋ የተሰጠው በሕግ አማካኝነት ሳይሆን በእምነት በሚገኘው ጽድቅ ነው።+ ሮም 4:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በመሆኑም “ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት።”+ ገላትያ 3:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይህም አብርሃም “በይሖዋ* አመነ፤ ጽድቅም ሆኖ ተቆጠረለት” እንደተባለው ነው።+ ያዕቆብ 2:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ደግሞም “አብርሃም በይሖዋ* አመነ፤ ጽድቅም ሆኖ ተቆጠረለት”+ የሚለው የቅዱስ መጽሐፍ ቃል ተፈጸመ፤ እሱም የይሖዋ* ወዳጅ ለመባል በቃ።+