ዘፍጥረት 15:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 አብራምም በይሖዋ አመነ፤+ አምላክም ይህን ጽድቅ አድርጎ ቆጠረለት።+ ሮም 4:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የቅዱስ መጽሐፉስ ቃል ምን ይላል? “አብርሃም በይሖዋ* አመነ፤ ይህም ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት።”+ ገላትያ 3:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይህም አብርሃም “በይሖዋ* አመነ፤ ጽድቅም ሆኖ ተቆጠረለት” እንደተባለው ነው።+