ሉቃስ 1:72, 73 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 72 ለአባቶቻችን በሰጠው ተስፋ መሠረት ምሕረት ያሳየናል፤ ቅዱስ ቃል ኪዳኑንም ያስታውሳል።+ 73 ይህም ቃል ኪዳን ለአባታችን ለአብርሃም የማለው መሐላ ነው፤+