የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 16:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ከዚያም የይሖዋ መልአክ “ከብዛቱ የተነሳ የማይቆጠር እስኪሆን ድረስ ዘርሽን እጅግ አበዛዋለሁ”+ አላት።

  • ዘፍጥረት 21:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 የባሪያይቱም ልጅ+ ቢሆን ልጅህ ስለሆነ ከእሱ አንድ ብሔር እንዲገኝ አደርጋለሁ።”+

  • ዘፍጥረት 21:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 ተነሽ፣ ልጁንም አንስተሽ በእጅሽ ያዢው፤ ምክንያቱም እኔ ታላቅ ብሔር አደርገዋለሁ።”+

  • ዘፍጥረት 25:13-16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 የእስማኤል ወንዶች ልጆች ስም በየስማቸውና በየቤተሰብ የዘር ሐረጋቸው ሲዘረዘር የሚከተለው ነው፦ የእስማኤል የበኩር ልጅ ነባዮት+ ከዚያም ቄዳር፣+ አድበዔል፣ ሚብሳም፣+ 14 ሚሽማ፣ ዱማ፣ ማሳ፣ 15 ሃዳድ፣ ቴማ፣ የጡር፣ ናፊሽ እና ቄድማ። 16 የእስማኤል ወንዶች ልጆች በየመንደራቸውና በየሰፈራቸው* ሲዘረዘሩ ስማቸው ይህ ነው፤ እነሱም በየነገዳቸው 12 የነገድ አለቆች ናቸው።+

  • 1 ዜና መዋዕል 1:29-31
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 29 የቤተሰብ የዘር ሐረጋቸው የሚከተለው ነው፦ የእስማኤል የበኩር ልጅ ነባዮት+ ከዚያም ቄዳር፣+ አድበዔል፣ ሚብሳም፣+ 30 ሚሽማ፣ ዱማ፣ ማሳ፣ ሃዳድ፣ ቴማ፣ 31 የጡር፣ ናፊሽ እና ቄድማ። እነዚህ የእስማኤል ወንዶች ልጆች ነበሩ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ