መዝሙር 25:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከይሖዋ ጋር የጠበቀ ወዳጅነት የሚኖራቸው እሱን የሚፈሩ ሰዎች ናቸው፤+ቃል ኪዳኑንም ያሳውቃቸዋል።+ አሞጽ 3:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ለአገልጋዮቹ ለነቢያት ሚስጥሩን* ሳይገልጥምንም ነገር አያደርግምና።+