-
ዘፍጥረት 6:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ከዚህ በኋላ አምላክ ኖኅን እንዲህ አለው፦ “በእነሱ የተነሳ ምድር በዓመፅ ስለተሞላች ሥጋን ሁሉ ለማጥፋት ወስኛለሁ፤ ስለሆነም እነሱን ከምድር ጋር አጠፋቸዋለሁ።+
-
-
ዘፍጥረት 18:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ይሖዋ እንዲህ አለ፦ “እኔ ላደርገው ያሰብኩትን ነገር ከአብርሃም ደብቄ አውቃለሁ?+
-
-
ዳንኤል 9:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 እሱም እንዲህ በማለት እንዳስተውል ረዳኝ፦
“ዳንኤል ሆይ፣ አሁን ጥልቅ ማስተዋልና የመረዳት ችሎታ ልሰጥህ መጥቻለሁ።
-