ዘፍጥረት 20:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በድጋሚ ሚስቱን ሣራን “እህቴ ናት” አለ።+ በመሆኑም የጌራራ ንጉሥ አቢሜሌክ ሰዎችን ልኮ ሣራን አስመጣት፤ ከዚያም ወሰዳት።+ ዘፍጥረት 20:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ደግሞም እኮ በእርግጥ እህቴ ናት፤ የእናቴ ልጅ ባትሆንም የአባቴ ልጅ ናት፤ እሷም ሚስቴ ሆነች።+